Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን አሳልፎ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን አሳልፎ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነቶችና ትብብር ሚኒስትር ዶክተር ናሌዲ…

የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ አጋርነት የጋራ ተጠቀሚነትን በሚያጎለብት መልኩ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ግንኙነት የሀገራቱን ሕዝቦች ተጠቃሚነት በሚያጎለብት መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለፁ። አራተኛው የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ…

ከ454 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አማካኝነት ከ454 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 11 ግለሰቦችና 4 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል…

በትግራይ ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የምግብ ድጋፍ እያቀረበ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የቅድመ ዝግጅትና አስቸኳይ ግብረ-መልስ ዳይሬክተር…

የ12ኛ ክፍል 2ኛ ዙር ተፈታኞች ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሁለተኛ ዙር ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው፡፡ የ2ኛው ዙር (የተፈጥሮ ሣይንስ) ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተና ወደሚወስዱበት ዩኒቨርሲቲ ማቅናት የጀመሩት ትናንት ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡…

ሞሮኮ ከኢትዮጵያ ጋር በባንክና ሌሎችም መስኮች በትብብር እሰራለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ ከኢትዮጵያ ጋር በባንክና ሌሎችም መስኮች በትብብር እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ኔዛ አሎዩ ምሃምዲ ገለጹ። በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ኔዛ አሎዩ ምሃምዲ፥ የሁለቱ ሀገራት ዘርፈ ብዙ የትብብር መስኮች በውጤታማነት መቀጠላቸውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ክ/ከተማ የሚገኙ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎብኝተዋል። የከተማ ግብርና በከተሞች ውስጥ አመጋገብ እና ገቢን ለማሻሻል አንዱ መንገድ እንዲሆን ተጠናክሮ እንደሚሰራ…

ከቀጣዩ አመት ጀምሮ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚተገበር አስገዳጅ መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ከሚወስዱ ተማሪዎቻቸው ቢያንስ 25 በመቶዎቹን ማሳለፍ ካልቻሉ የትምህርት መስኮቻቸው እንዲታጠፉ የሚያስገድድ መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ከ2016…

በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ በማውጣት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ያስገነባቸውን 100 ፕሮጀክቶች እያስመረቀ ነው። ፕሮጀክቶቹን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት እያደረጉ ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…