ተመራቂዎች ድህነትን በዕውቀት ለማሸነፍ መትጋት አለባችሁ – ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎች ድህነትን በዕውቀት ለማሸነፍ መትጋት አለባችሁ ሲሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተናገሩ።
ዛሬ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ከ1 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፤ ቀዳማዊት እመቤት…