Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከብሪታኒያ ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል።…

ድንበር ተሻጋሪ የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች ቀጣናዊ ውኅደት ያጎለብታሉ – ዊሊያም ሩቶ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንበር ተሻጋሪ ታዳሽ የዘላቂ ኃይል የመሠረተ-ልማት ፕሮጀክቶች የኃይል ንግድን ከማሳለጥ ባለፈ ቀጣናዊ ውኅደትን እንደሚያጎለብቱ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለጹ፡፡ የአፍሪካን የዘላቂ ኃይል አማራጭ ፎረም የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ናይሮቢ…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን በመካከላቸው በጊዜያዊ ፈቃድ ይሰጥ የነበረውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ቋሚና ሁሉን አቀፍ በሆነ ስምምነት ለመተካት የሁለትዮሽ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ፈረሙ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪከ ገበያ…

አቶ ርስቱ ይርዳ ምርጫው በሠላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ላደረጉ ሁሉ ምሥጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በወላይታ ዞን የተካሔደው ዳግም የሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በሠላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ያደረጉ አካላትን አመሠገኑ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ÷ የሕዝበ ውሳኔው አጠቃላይ ሂደት ውጤታማ እንዲሆን ብሔራዊ…

የኢጋድ ምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ ስብስባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ የሚኒስትሮች ስብስባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባኤ አላማ ስትራቴጂዎቹ…

የሀገራዊ ንቅናቄው የኦዲት ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ንቅናቄው አጋዥ የኦዲት ባለሙያዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ በተከናወኑ የኦዲት ሥራዎች መንግስት ሊያጣ የነበረውን በቢሊየን የሚቆጠር የታክስ ገቢ ማግኘት ተችሏል…

የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት ይገባል – አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ ገለፁ፡፡ “መፍጠንና መፍጠር፤ የወል ዕውነቶችን የማጽናት ቀጣይ የትግል ምዕራፍ” በሚል መሪ ሀሳብ ለምክር ቤት አባላት፣ ለሕዝብ…

ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አድርጋለች ። በኢትዮጵያ የንግድ ስልቱን የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የብሪታንያ ዓለም አቀፍ ንግድ…

የግብርናው ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናው ዘርፍ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)ገለፁ። ግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና…