የዜና ቪዲዮዎች በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥረት፣ ሥራ እጅግ ከፍተኛ ኩራት ተሰምቶኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Amare Asrat Jul 17, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=cHyhwewpgZs
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብሯን አሳካች Melaku Gedif Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን በላይ ችግኝ የመትከል መርሐ ግብሯን ማሳካቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከችግኝ ተከላ ሁነቶች መከታተያ ክፍል በሰጡት መግለጫ÷ በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር፣ በዕለቱ ለሦስተኛ ጊዜ ከአረጋውያን እናቶችና አባቶች ጋር… Meseret Awoke Jul 17, 2023 0
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳ ጀምሮ እስከ 8፡30 ድረስ ከ372 ሚሊየን በላይ ችግኝ ተተክሏል Melaku Gedif Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት እየተካሄደ በሚገኘው በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳ ጀምሮ እስከ 8 ሰዓት ተኩል ድረስ 372 ሚሊየን በላይ ችግኝ መተከሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። ከችግኝ ተከላ ሁነቶች መከታተያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዘመቻ ተጀምሯል Shambel Mihret Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዘመቻ ተጀምሯል። የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ አዲስ አበባን ጨምሮ በመላ ሃገሪቱ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። እስከ ምሽት 12 ሰአት ድረስ በሚቆየው የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓላማችን ሪከርዳችንን መስበር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jul 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓላማችን ሪከርዳችንን መስበር ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሳፈሩት ጽሑፍ ÷ የአረንጓዴ ዐሻራ ጉዳይ ኢትዮጵያን የመጠበቅ፣ የማክበርና የማበልጸግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ ሀገራትን ባለመጉዳት ቃሏን የምትጠብቅ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jul 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ እህት ሀገራትን ለመጉዳት የማታስብና ቃሏን የምትጠብቅ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከተቀመጡት ተማሪዎች ውስጥ 40 ነጥብ 65 በመቶዎቹ የማለፊያ ነጥብ አስመዘገቡ Amare Asrat Jul 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከተቀመጡት ተማሪዎች ውስጥ 40 ነጥብ 65 በመቶዎቹ የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ከሰኔ 30 ቀን ጀምሮ ለስድስት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘንድሮ ከሚተከለው ችግኝ 60 በመቶው ፍራፍሬ ነው Amare Asrat Jul 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ዘንድሮ ከሚተከለው 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ 60 በመቶው ፍራፍሬ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ዘንድሮ ከሚተከለው ችግኝ 60 በመቶው ፍራፍሬ፣ 35 በመቶው የደን እና 5 በመቶው ለከተማ ውበት የሚሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ ፣ ሩዋንዳ እና ናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Amare Asrat Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰንት ቢሩታ እና ከናይጄሪያ ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዳሙ ኢብራሂም ጋር በኬንያ ተወያይተዋል። በተመሳሳይ አቶ ደመቀ ከኬንያ የውጭ…