ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት በተሻለ መሠረት ላይ እያጸናች ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት በተሻለ መሠረት ላይ እያጸናች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በታንዛንያ፣ ኮሞሮስ፣ ቡሩንዲና ኡጋንዳ ያደረጉት ጉብኝት…