የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና የባለስልጣናት ቡድን መቀሌ ገባ Melaku Gedif Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና የባለስልጣናት ቡድን ወደ መቀሌ ገብቷል። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንደምትሠራ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላትን ዘመናት የተሻገረ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንደምትሠራ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ኅብረት ም/ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ በበጎ መልኩ የሚታይ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ በበጎ መልኩ እንደሚያየው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ትብብር በአዲስ መልክ እንደገና ለማደስ አበክራ እየሠራች እንደምትገኝም ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ኡጋንዳ ገቡ Melaku Gedif Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለስራ ጉብኝት ኡጋንዳ ገብተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ኡጋንዳ ሲደርሱ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሄነሪ ኦኬሎ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በአራት የአፍሪካ ሀገራት ጉብኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የኢትዮጵያ መንግስት በቱርክ ላደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ምስጋና አቀረቡ Mikias Ayele Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በቱርክ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የኢትዮጵያ መንግስት ላደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለተደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ በቱርክ ለኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሃመድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባው ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመካከለኛ ዘመን /2016-2020/ የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ ማዕቀፉ በዋናነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቭርስቴ ኒዲሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮቸ ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ኢትዮጵያ የምታከናውናቸውን የመልሶ ግንባታ ሥራዎች እንደምትደግፍ ገለጸች Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና÷ በኢትዮጵያ መንግስት የሚከናወኑ የመልሶ ግንባታ እና የማገገሚያ ሥራዎችን እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሠጡት መግለጫ÷ በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ግጭት አክትሞ…
የዜና ቪዲዮዎች አየር ኃይል ኢትዮጵያን በሚመጥን ልክ እየተገነባ ነው – የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Amare Asrat Apr 25, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=n90CWA8c7gk