የዜና ቪዲዮዎች “ሰማዩ የኛ ነው” – የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ Amare Asrat Apr 25, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=aFzMPv0QWNs
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ቡሩንዲ ገቡ Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ቡሩንዲ ገብተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በአራት የአፍሪካ ሃገራት ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን÷ በታንዛኒያ እና ኮሞሮስ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ቡሩንዲ ሶስተኛ የጉብኝታቸው መዳረሻ ሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ፈረሙ ዮሐንስ ደርበው Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በመቀጠል ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል – ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ኮሞሮስ ገቡ Melaku Gedif Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኮሞሮስ ዋና ከተማ ሞሮኒ ገብተዋል። አቶ ደመቀ ሞሮኒ ሲደርሱ የኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሂር ዱልከማል ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ዛሬ ረፋድ ላይ ከኮሞሮስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በዛንዚባር የሚገኘውን የአፄ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤት ጎበኙ Mikias Ayele Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዛንዚባር የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ገብኝተዋል። ትምህርት ቤቱ ከ75 ዓመታት በፊት መመስረቱ በጎብኝቱ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ Mikias Ayele Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ዛሬ ባሳላፈው ውሳኔ አረጋገጠ፡፡ ምክር ቤቱ የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የተደረሰውን ሥምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት ዛሬ በታንዛኒያ ጀመሩ። አቶ ደመቀ ዛንዚባር ሲገቡ የታንዛኒያ አቻቸው ሲቴጎሚና ታክስ ተቀብለዋቸዋል። ጉብኝታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት ሂደቶች ለሌሎች ሀገራት ዓርዓያ መሆናቸውን ማይክ ሐመር ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ የነበረውን ጦርነት በሰላም ስምምነት የቋጨችበት መንገድ ለሌሎች ሀገራት ዓርዓያ እንደሚሆን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ገለጹ። አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ መጽናት በቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ አድርጋለች – ቲቦር ናዥ Melaku Gedif Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ ያደረገች እውነተኛ ወዳጅ ሀገር ናት ሲሉ “በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሁም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት ቲቦር ናዥ ገለጹ፡፡…