የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ በነፃነት ፀንታ ትቆያለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ስላሏት በነፃነት ፀንታ ትኖራለች ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን አስመረቁ Mikias Ayele Apr 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ በሁርሶ ሰላም ማስከበር ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን አስመረቁ። የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ በሁርሶ ማሰልጠኛ ያሰለጠናቸው እጩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ልዩ ኃይልን መልሰን እናደራጀው እንጂ እንበትነው አላልንም – ጄነራል አበባው ታደሰ Mekoya Hailemariam Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ልዩ ኃይልን መልሶ የማደራጀት ተግባር አሁን የተጀመረ ተግባር አይደለም ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጦር ሃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ ገለፁ፡፡ ጄነራል አበባው ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፥ "የልዩ ኃይል…
የዜና ቪዲዮዎች ከጦር ኃይሎች ም/ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ቆይታ Amare Asrat Apr 7, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=DWWfwB3lrFE
የሀገር ውስጥ ዜና በስሎቬኒያ የውጭና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር የተመራ ልዑክ ለስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል Alemayehu Geremew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስሎቬኒያ የውጭና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር ታኒያ ፋየን የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመላክተው ሚኒስትሯ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ2015/2016 የምርት ዘመን ከ15 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት ዝግጅት ተደርጓል Melaku Gedif Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/2016 የምርት ዘመን ከ15 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት ዝግጅት መደረጉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ወቅት የተጀመረ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ወደ ተግባር የገባው የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች ውስጥ በተመሳሳይ ወቅት የተጀመረ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም በተሰማራበት መስክ ሀገርን ማስቀደም እንዳለበት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ Amele Demsew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም በተሰማራበት መስክ ብሔራዊ ጥቅምን በማጠበቅ ሀገርን ሊያስቀድም እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ መገናኛ ብዙኃን ለብሔራዊ ጥቅም በሚል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ አፈ ጉባኤ ታገሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው – ዶክተር ሊያ ታደሰ ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የ2022 የዓለም አቀፍ የረሃብ መረጃ ኢንዴክስ ሪፖርት የግብርና ሚኒስቴር እና የጤና ሚኒስቴር ከአላያንስ 2015 አጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል Alemayehu Geremew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደቀጠሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅኅፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት በሦስተኛው ዙር ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን ዝርዝር ፅህፈት ቤቱ ይፋ አድርጓል። አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ 267…