Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

8ኛው የውሃ ዲፕሎማሲ እና ተግባቦት ላይ ያተኮረ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው የውሃ ዲፕሎማሲ እና ተግባቦት ላይ ያተኮረ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር በመሆን ባዘጋጀው በዚሁ ፎረም ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ሙስሊም ወገኖች የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ሙስሊም ወገኖች የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ አጋሩ። በኢፍጣር ማዕድ ማጋራት መርሐግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ…

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ

መንግሥት የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት መጠበቅ የሚያስችል አንድ ጠንካራ የተማከለ ሠራዊት ለመገንባት አቅጣጫ አስቀምጧል። በዚህ መሠረት የየክልሉን ልዩ ኃይሎች ወደ ተለያዩ የጸጥታ መዋቅሮች እንዲገቡ የሚያስችላቸውን ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማካሄድ ጀምሯል። በሁሉም ክልሎች የሚገኙ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ ኢትዮጵያ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ የሱፍ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ በትኩረት መምከራቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ድጋፍ ያደረጉ ተቋማት የሁለተኛ ዙር ዝርዝርን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት ፊቤላ ኢንዱስትሪያል 40 ሚሊየን ብር፣ አዳማ ብረታብረት ፋብሪካ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቀድሞው የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሊ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቀድሞው የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሊ ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዋና ዳይሬክተሩ በሃላፊነት ጊዜያቸው ላበረከቱት…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን ለስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብቷል። ጅቡቲ ሲደርሱም በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ልዑኩ ቀደም ብሎ በሶማሊያ ይፋዊ…