ሰላም እንዲመጣ ባለሃብቶች ታጣቂዎችን በገንዘብ መደገፍ ማቆም አለባችሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሰላም የሚፈልጉ ባለሃብቶች በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎችን በገንዘብ መደገፍ እንዲያቆሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፥ መንግስት…