Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ታሪካዊና ሕጋዊ የወደብ ባለቤትነታችንን ማረጋገጥ ቀጣዩ ጉዟችን ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰላምን በማጽናት ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን መረጋገጥ ቁልፍ የሆነው ታሪካዊና ሕጋዊ የወደብ ባለቤትነታችንን ማረጋገጥ ቀጣዩ ጉዟችን ነው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። 5ኛው ሀገር አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የሰላም ጉባኤ…

ኢትዮጵያ በኢጋድ ቀጣና ሰላምና ደህንነት እንዲሰፍን ሚናዋን እየተወጣች ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዴሞክራሲ ተቋማት ላይ ወሳኝ ሪፎርም በማከናወን በምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ቀጣና ሰላምና ደህንነት እንዲሰፍን ሚናዋን እየተወጣች ነው አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል…

የዓለም መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ ኮፕ32ን እንድትዘጋጅ ስለመመረጧ ምን አሉ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤን (ኮፕ32) በፈረንጆቹ 2027 እንድታስተናግድ መመረጧ በብራዚል ቤለም በተካሄደው ኮፕ30 ላይ ይፋ ሆኗል። ኢትዮጵያ መመረጧን ተከትሎ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ጉዳዩን ሰፊ ሽፋን…

መፍጠር፣ መፍጠንና በጥራት መሥራት የሁልጊዜም የሥራ መመሪያ ሊሆን ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መፍጠር፣ መፍጠን እና በጥራት መሥራት የሁልጊዜም የሥራ መመሪያችን ሊሆን ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በደብረ ብርሃን ከተማ በነበራቸው ቆይታ…

ኢትዮጵያ ኮፕ32ን እንድስታስተናግድ የተመረጠችው ተሰሚነቷ በመጨመሩ እና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስኬቷ ነው – አቶ ከበደ ዴሲሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ኮፕ32ን እንድስታስተናግድ የተመረጠችው ተሰሚነቷ በመጨመሩ እና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስኬቷ ነው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ። ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2027 የሚካሄደውን የተባበሩት መንግስታት የአየር…

የሰሜን ሸዋ ዞን የኢንዱስትሪ ልማት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ብልጽግና ተደማሪ አቅም ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የኢንዱስትሪ ልማት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ብልጽግና ተደማሪ አቅም ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በደብረ ብርሃን ከተማ ተገንብቶ የተጠናቀቀውን የብራውን ፉድስ…

ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፣ የሴራሚክ…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው አሉ። 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ‘ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ…

ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ የተደረሰባቸው 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተቀናጀ መንገድ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ የተደረሰባቸው 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ መንግሥት ተግባራዊ ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በመጻረር…

ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የመድኃኒት አቅርቦት እና የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳለጥ ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመተግበሪያው ምረቃ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ የጤና አገልግሎት…