Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፈረንሳይ ጉብኝት የዕውቀት ልውውጦችን አስፈላጊነት ያሳየ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉት የኢንዱስትሪ ጉብኝት በቴክኖሎጂ እና የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ላይ ማተከሩ ተገልጿል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከልዑካቸው ጋር በመሆን 'ስቴሽን ኤፍ' የተሰኘውን በዓለም ትልቁን የግል…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ሰላምና መረጋጋት ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የተሳሰረ በመሆኑ የኢትዮጵያ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የጠቅላይ…

ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ከመሰል ተቋማት ጋር እንሠራለን- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ዲጂታል ኢትዮጵያ ርዕይን ዕውን ለማድረግ በፈጠራና ቴክኖሎጅ የታገዘ ሥራን መተግበር የጀመረችው ኢትዮጵያ ከመሰል ተቋማት ጋር የመሥራት መርህ እንደምትከተል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና…

ለ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ7 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ7 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ አረንጓዴ አሻራ የተጎዳ መሬት እንዲያገግም፣ የመሬት እርጥበታማነት እንዲጨምር፣ የውሃ አካላት መጠን እንዲጨምር ማድረጉን…

ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን ትስስር ያጠናከረው አረንጓዴ አሻራ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከጎረቤት ሀገራት ጋር የጋራ ልማትና ትስስርን ማጠናከሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ መርሐ ግብሩ በዲፕሎማሲው መስክ በዓለም አቀፍ መድረክ ዕውቅና እና ተቀባይነት ማግኘቱን በሚኒስቴሩ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ…

የማዕከሉ መመስረት የሠራዊቱን የሥራ ፈጠራ አቅም የሚያጎላ ነው – አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ የኢንተርፕርነርሽፕ እና ኢኖቬሽን ማዕከል መመስረት የሠራዊት አባላትን ዕምቅ የሥራ ፈጠራ አቅምና ችሎታ የሚያወጣ ብሎም የተደበቀ የፈጠራ ባለቤትነታቸውን የሚያጎላ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሯ…

ባለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ ያለው ግንኙነት ብዝሃ ዘርፍ ወዳለው ጠንካራ ግንኙነት ተሸጋግሯል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ ያለው ግንኙነት ብዝሃ ዘርፍ ወዳለው ጠንካራ ግንኙነት ተሸጋግሯል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መረጃ እንዳስታወቀው፤…

ኢኖቬሽንን በመጠቀም የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታን ማፋጠን ይጠበቅብናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርፕሪነርሺፕ እና የኢኖቬሽን አቅሞቻችንን ተጠቅመን የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታን ማፋጠን ይጠበቅብናል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የመከላከያ ኢንተርፕሪነርሺፕ እና የኢኖቬሽን ማዕከል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለስራ ጉብኝት ፈረንሳይ ፓሪስ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ልዑክ ጋር በመሆን ለስራ ጉብኝት ዛሬ ፈረንሳይ ፓሪስ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓሪስ ሲደርሱ በብሔራዊው የጦር ኃይሎች ሙዚየም የአቀባበል…

የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በመፈረሙ የሚቆጫቸው አንዳንድ አካላት ግጭት እንዲፈጠር ፍላጎት አላቸው – የፕሪቶሪያ ዋና ተደራዳሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በመፈረሙና የሰው ህይወት በመትረፉ የሚቆጫቸው አንዳንድ አካላት አሁንም ግጭት እንዲፈጠር ፍላጎት እንዳላቸው የፕሪቶሪያ የሰላም ንግግር ዋና ተደራዳሪዎች ገለጹ። የፕሪቶሪያ የሰላም ንግግር ዋና ተደራዳሪዎች የነበሩት…