የሀገር ውስጥ ዜና የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው Abiy Getahun May 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው ብለዋል። 19ኛው የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባኤ "ማረሚያ ቤቶችን በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአደጋዎች በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው May 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ተረጂነት የሚፈልጉ የሕብረተሰብ ክፍሎች 86 በመቶ እንዲቀንስ ማድረጉን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለ ማርያም (ዶ/ር) እንደገለፁት፤ በ2018 ዓ.ም በሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የጣሊያን ቆይታ ስኬታማ ነበር – አቶ አሕመድ ሺዴ Yonas Getnet May 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን ያደረጉት ይፋዊ ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ለማጠናከር ስምምነት ላይ የተደረሰበት ስኬታማ ቆይታ እንደነበር የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጣሊያን አቻቸው ጂኦርጂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፔይትሮ ሳሊኒ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ ‘Webuild Group’ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፔይትሮ ሳሊኒ ጋር በሮም ከተማ ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ በጥቂት ወራት ውስጥ በሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Mikias Ayele May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲጂታል የታገዘ የፋይናንስ እና የኢንሹራንስ ሴክተር ልማት ትግበራ Yonas Getnet May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል የታገዘ የፋይናንስ እና የኢንሹራንስ ሴክተር ልማት እያከናወነች መሆኗን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ። 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ Yonas Getnet May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የቅርሱ መጠበቅን ባሕላዊ እና ዓለም አቀፍ ዋጋ ያመላከተ እና ለኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ትምሕርት የሰጠ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሚሠሩ ሥራዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን አለባቸው ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም፤ በፈረንሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው የፈረንሳይ ቆይታ ስኬት ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው ልዑክ በፈረንሳይ-ፓሪስ ያደረገው ጉብኝት እና ውይይት ስኬታማ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገለጹ፡፡ የልዑኩን የፈረንሳይ ጉብኝት አስመልክተው ሚኒስትሩ በሰጡት ማብራሪያ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርናው ዘርፍ ምርምር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለብን ተሞክሮ ወስደናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርናው ዘርፍ ጥናት እና ምርምር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለብን ከብራዚል ተሞክሮ ወስደናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡በሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መከላከል እና የገጠር ልማት ጉባዔ ተሳትፎ…