Browsing Tag
የተመረጡ
ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሚያዝያ 1 ቀን 2017 ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል፡፡
ኢትዮጵያ ለዘመናት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ስብራቶች ገጥመዋት ነበር፡፡ እነዚህን ስብራቶች በመጠገን ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ…
የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች የኢኮኖሚ ማሻሻያው የፈጠረውን ምቹ ዕድል በመጠቀም የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ክርስቲን ፒሬን…
የትግራይ ህዝብ ሰላምና መረጋጋት አግኝቶ በልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌደራል መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ ሰላምና መረጋጋት አግኝቶ በልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌዴራል መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የርዕሰ መስተዳድርነት ርክክብ ሥነ-ሥርዓት…
በቀጣዮቹ ጊዜያት የትግራይን ህዝብ ልማት እና የለውጥ ፍላጎት የሚያሳኩ ተግባራት ይከናወናሉ- ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ጊዜያት የትግራይን ህዝብ ልማት እና የለውጥ ፍላጎት የሚያሳኩ ተግባራት እንደሚከናወኑ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ገለጹ።
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የርዕሰ መስተዳድር ርክክብ…
የትግራይ ህዝብ ላሳየኝ ክብር እና ድጋፍ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ ላሳየኝ ክብር እና ድጋፍ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ።
አቶ ጌታቸው ረዳ የሁለት ዓመት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ኃላፊነታቸውን በይፋ ማስረከባቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው…
ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ ትግራይ ውስጥ ያለውን ክፍተት ሞልተው ወደ ፊት ሊወስዱ ይችላሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ አሁን ትግራይ ውስጥ ያለውን ክፍተት ሞልተው ወደ ፊት ሊወስዱ ይችላሉ የሚል እምነት በብዙ አካላት የታመነ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፕሬዚዳንትነት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ጠዋት ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ…
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሥራ አመራር ቦርድ መልማይ ኮሚቴ ሥራውን ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሥራ አመራር ቦርድ መልማይ ኮሚቴ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል፡፡
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢና እና ሁለት አባላትን የሚመለምል ገለልተኛ ኮሚቴ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ ጌታቸው ረዳ ላበረከቱት አስተዋጽኦ አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ ጌታቸው ረዳ ላለፉት ሁለት ዓመታት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር በመሆን ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባስተላለፉት…