የሰላም አማራጭን ለሚቀበሉ አካላት ከግማሽ ርቀት በላይ ተጉዘን እናስተናግዳለን – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም አማራጭን ከማስፋት ጎን ለጎን የሕግ የበላይነትን የማረጋገጡ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡
አቶ አደም ፋራህ በብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…