Fana: At a Speed of Life!

የዓድዋ ድል ለአፍሪካዊያን የጋራ ደኅንነትና ወታደራዊ ትብብር ትልቅ መሠረት ነው – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል ለአፍሪካዊያን የጋራ ደኅንነትና ወታደራዊ ትብብር ትልቅ መሠረት ነው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)፡፡ 2ኛው የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባኤ "ከአኩሪ ታሪክ፣ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ…

አትሌት ታደሰ ታከለ የ2026 የቶኪዮ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደው የ2026 የቶኪዮ ማራቶን የባለፈው ዓመት የውድድሩ አሸናፊ ታደሰ ታከለ በበላይነት አጠናቋል፡፡ አትሌት ታደሰ በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው የቶኪዮ ማራቶን ለተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ አሸናፊ መሆን ችሏል፡፡…

የተፈረሙት ስምምነቶች የትብብር ዘርፎችን ለማስፋት የሚያስችሉ ናቸው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዘርባጃን ጋር የተፈረሙት ስምምነቶች ወደ ፊት የትብብር ዘርፎችን ለማስፋት እገዛ የሚያደርጉ ናቸው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካን ቡድናቸው በአዘርባጃን የነበረውን…

 በአዘርባጃን የተደረገው ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር ነው – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በአዘርባጃን ያደረገው ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ከአዘርባጃን ጋር በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ አብረን ለመስራት ተስማምተናል – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ከአዘርባጃን ጋር በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ አብረን ለመስራት ተስማምተናል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው…

ሊቨርፑል ዌስትሃም ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ዌስትሃም ዩናይትድን 5 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ለሊቨርፑል ሁጎ ኤኪቲኬ፣ ቨርጂል ቫን ዳይክ፣ ማክ አሌስተር፣ ኮዲ ጋክፖ እና አሌክስ…

የትምህርት ስብራትን ለመጠገን የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያጋጠመንን የትምህርት ስብራት ለመጠገን የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል በዕውቀትና ክህሎት የታነጸ ትውልድ ማፍራት ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። በክልሉ ደቡብ ኦሞ ዞን ኦሞራቴ ከተማ በሰዎች ለሰዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአዘርባጃን የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ሪፐብሊክ የነበራቸውን ጉብኝት በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት…

ዓድዋ

ከ130 ዓመታት በፊት የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ኢትዮጵያ የነጩን ዓለም ያናወጠ፣ ለጥቁር ሕዝቦች ሞገስን እና የይቻላል መንፈስን ያላበሰ ብስራት ተሰማ፡፡ በዚህ የታሪካዊ ገድል የተደመመው ጆርጅ በርክሌ  በመጣጥፉ  ያንፀባረቀውን አጤ ምኒልክ በተሰኘው የጳውሎስ ኞኞ መጽሐፍ ላይ እንደሚከተለው…

በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ሂደት የዜጎች መብቶች……

የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የአገሪቱ ዜጎች በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ሂደት ያሏቸውን ተጨማሪ መብቶች በአንቀጽ 38 በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ በዚሁ መሰረት የመጀመርያውና ዋነኛው መብት የመምረጥና የመመረጥ መብትን አፈጻጸም በተመለከተ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በቀለም፣ በዘር፣ በብሔር፣ በብሔረሰብ፣ በጾታ፣…