Fana: At a Speed of Life!

የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኡስማን ሱሩር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ በክልሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር። አቶ ኡስማን ሱሩር በጉራጌና ስልጤ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያን ስምና ክብር በዓለም ከፍ ለማድረግ ሊተጋ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጥራትን በማስጠበቅ ረገድ የኢትዮጵያን ስምና ክብር በዓለም ከፍ ለማድረግ ሊተጋ ይገባል አሉ፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን 22…

ኪነ ጥበብ ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ሚና ይጫወታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ጥበባት ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ሚና…

በሕንድ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ሕንድ ኡታራክሃንድ ግዛት ዛሬ በተከሰተ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው ሄሊኮፕተሩ መብረር ከጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መከሰቱን የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ በዚህም በሒንዱ ሃይማኖታዊ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የተገነባውን የሕክምና ማዕከል መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቤተሳይዳ አሜሪካን ሜዲካል ፕላዛ የተሰኘ የሕክምና ማዕከልን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት ÷ የሕክምና ማዕከሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የታገዘ፣ በኢትዮጵያ…

ፕሬዚዳንት ታዬ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን 22 ፕሮጀክቶች መርቀው ከፍተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷…

ሠራዊቱ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ይገኛል አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። የሕዳሴ ኮር ሦስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል "ሕዳሴን በሕዳሴ ኮር " በሚል መሪ…

በፖሊዮ ክትባት ዘመቻው እስካሁን 15 ነጥብ 3 ሚሊየን ሕጻናት ተከትበዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እስካሁን 15 ነጥብ 3 ሚሊየን ሕጻናት ተከትበዋል አለ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፡፡ በኢንስቲትዩቱ የፖሊዮ ወረርሽኝ ምላሽ አስተባባሪ አቶ ሚኪያስ አላዩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷…

ሕጻናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ እንዲሆኑ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕጻናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ እንዲሆኑ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። 35ኛው የአፍሪካ ሕጻናት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በሴቶች አደባባይ በተለያዩ የሕጻናት…

ሆስፒታሉ ሰው ሰራሽ እግር በማምረት ታካሚዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሰው ሰራሽ እግር በማምረት ታካሚዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው። በዩኒቨርሲቲው የሕክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አይንሸት አዳነ ለፋና ሚድያ…