አደዋ የፀረ ቅኝ ግዛት ትግልን ያጠናከረ የድል በዓል ነው-ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓድዋ የአፍሪካ ሀገራት ሲያደርጉት የነበረውን የፀረ ቅኝ ግዛት ትግል ያጠናከረ የድል በዓል ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኘው ‘ግሎባል ብላክ ሴንተር’ ዓመታዊ የምክር ቤት ስብሰባውን በዓድዋ ድል መታሰቢያ እያካሄደ…
በሰው ህይወት ላይ ለውጥ የማያመጣ ልማት የተሟላ ሊሆን አይችልም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ህይወት ላይ ለውጥ የማያመጣ ልማት የተሟላ ሊሆን አይችልም አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 909…
ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚቀላቀሉ ተማሪዎች ቁጥርን ለማሳደግ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚቀላቀሉ ተማሪዎች ቁጥርን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ።
ቢሮው ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል ያለመ መርሐ ግብር…
ማንቼስተር ሲቲ ከሊድስ ዩናይትድ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከመሪው አርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል።
በሊጉ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ሲደረጉ ምሽት 2፡30 ሰዓት ላይ ማንቼስተር…
130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በመከላከያ ሰራዊት ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሐሳብ ተከብሯል።
የዕዙ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሙላት ጀልዱ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ የዓድዋ ድል ኢትዮጵያ በልጆቿ…
ከወዲሁ የሚጠበቀው የሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ፍልሚያ …
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መድረክ በተደጋጋሚ እየተፋለሙ ይገኛሉ፡፡
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ ድልድል ትናንት በስዊዘርላንድ ኒዮን ይፋ ሲደረግ የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ…
በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የዜጎች መብቶች
ይህ መብት የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት በአንቀጽ 38(1)(ሀ) ስር ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ያለምንም ልዩነት ‹በቀጥታና በነጻነት በመረጣቸው ተወካዮች አማካኝነት በህዝብ ጉዳይ አስተዳደር የመሳተፍ› መብት አለው በማለት በደገገው መብት ውስጥ የሚታቀፍ ነው፡፡
በሌላ አነጋገር ህዝቡ በመረጣቸው እንደራሴዎች…
የዓድዋ ታሪክ የዓይን ምስክር
በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የነበሩት ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም በዓድዋው የጦር ግንባር በመሰለፍ ያዩትን በሕይወት ታሪካቸው ጽፈውታል፡፡
ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ባሉት ሳምንታት የአካባቢው እረኞች ሲጫወቱ ደበሎ እየሰቀሉ አዋጅ ይናገሩ እንደነበር አዋጁንም በመጥቀስ ጽፈውታል:-
«እሽ…
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአዘርባጃን ቀዳማዊት እመቤት መህሪባን አሊዬቫ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአዘርባጃን ቀዳማዊት እመቤት መህሪባን አሊዬቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) ጋር በአዘርባጃን…