የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ጉባኤ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ጉባኤውን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ የአፍሪካ የመንግስት…