Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠሩን ማህበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ግንቦት ወር መጨረሻ በክልሉ የገጠር…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል በመጀመሪያው ሳምንት ይገናኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት የጨዋታ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። በዚሁ መሰረት ማንቼስተር ዩናይትድን ከአርሰናል በመጀመሪያው ሳምንት የሚያገናኘው መርሐ ግብር ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል። ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ደግነህ ቦጋለ እንዳሉት ÷ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ለፍትሕ ሥርዓት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ…

አመራሩ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተመዘገበውን ውጤት ሊያስቀጥል ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አመራሩ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተመዘገበውን ውጤት አጠናክሮ ሊያስቀጥል ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ። የክልሉ የመንግስት እና የፓርቲ 90 ቀናት አፈፃፀም እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ…

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ፈተናውን በስኬት ለማጠናቀቅ በቅንጅት እየተሰራ ነው።…

በጅማ ዞን የተጀመረውን የሻይ ቅጠል ልማት ማጠናከር ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን የተጀመረውን የሻይ ቅጠል ልማት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ እየተከናወነ የሚገኘውን የሻይ ቅጠል ልማት ተመልክተዋል፡፡…

ክልሉ ባለፉት 11 ወራት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ችያለሁ አለ። በክልሉ በበጀት አመቱ በገቢ አሰባሰብ የተሻለ አፈፃፀም ማሳየት መቻሉን የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ እድሪስ ሳሊህ ለፋና ዲጅታል…

የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናረጋግጠው ሌት ተቀን በመስራት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናረጋግጠው ሌት ተቀን በመስራት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ዞን የከተማ እና የገጠር ኮሪደር ልማት ስራዎችን፣ የአባ ጅፋር ቤተመንግስት ዕድሳትና የገበታ ለትውልድ…

የኢራን መሪ የት እንዳሉ ብናውቅም አሁን ላይ እንዲገደሉ አንፈልግም – ፕሬዚዳንት ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሀሚኒ የት እንደተደበቁ እንደሚያውቁና ቢያንስ አሁን ላይ እሳቸውን ለመግደል እንደማይፈልጉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የኢራኑ መሪ በትክክል የት እንዳሉ…

ድሬዳዋ ከተማ በፕሪሚየር ሊጉ መቆየቱን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ስሑል ሽረን በማሸነፍ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል፡፡ በ35ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር በወንጂ ሁለገብ ስታዲየም ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠውን ስሑል ሽረን የገጠመው ድሬዳዋ ከተማ 4 ለ 2 አሸንፏል፡፡…