Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ ከብሪታኒያ የባለብዙ ወገን ግንኙነት ጉዳዮች፣ ሰብዓዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታኒያ የባለብዙ ወገን ግንኙነት ጉዳዮች፣ ሰብዓዊ መብቶች እና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተደረገው ከ79ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)…

በፕሪሚየር ሊጉ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ መርሐ-ግርብ ሲቀጥል ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት 10 ሠዓት ላይ ኢፕስዊች ታውን በሜዳው አስቶን ቪላን የሚያስተናግድ ሲሆን÷ አስቶንቪላ የማሸነፍ ዕድሉ ከፍተኛ መሆኑ በቅድመ-ጨዋታ ግምት እየተገለጸ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የተደረገው በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ነው፡፡…

አሜሪካ የኤምባሲ ሰራተኞቿ ከሌባኖስ ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሌባኖሰ የሚገኙ የኤምባሲ ሰራተኞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው  እንዲወጡ ትዕዛዝ መስጠቷ ተገለፀ፡፡ ትዕዛዙ የሌባኖሱ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቡድን ሂዝቦላህ መሪ ሲያድ ሀሰን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ሀይል መገደሉን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ…

አርሰናል እና ቼልሲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል እና ቼልሲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ በኢሜሬትስ ሌስተር ሲቲን ያስተናገደው አርሰናል 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፏል፡፡ ለአርሰናል ሊያንድሮ ትሮሳርድ(ሁለት) እና ጋብሬል ማርቲኔሊ እና ካይ ሀቨርትዝ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን የሪፎርም ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር)ና የገቢዎች…

በኢሬቻ በዓል ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት ለገቡ የዳያስፖራ አባላት አቀባበል እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በኢሬቻ በዓል ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት ለገቡ የዳያስፖራ አባላት አቀባበል እያደረገ ነው። የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ”ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ በመጪው ቅዳሜ መስከረም 25 በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ እንዲሁም…

ማንቼስተር ሲቲ እና ኒውካስል ዩናይትድ ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ እና ኒውካስል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በዮስኮ ጋቫርዲዮል ጎል ቀዳሚ መሆን ቢችልም ከእረፍት መልስ አንቶኒ ጎርደን ፍፁም ቅጣት ምቱን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለልማት ተነሺ ነዎሪዎች የተገነቡ ቤቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ልማት እና ለመልሶ ማልማት ተነሺ ለሆኑ ነዋሪዎች የተገነቡ ምትክ ቤቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷ ለልማት ተነሺዎች የተገነቡት የመኖሪያ ቤቶች  ውሃ፣ መብራት፣…