የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለኢንቨስትመንት የሚውሉ ሃብቶችን ለማልማት የባለሃብቱ ሚና… Adimasu Aragawu May 4, 2026 0 በአማራ ክልል ለኢንቨስትመንት የሚውሉ ሀብቶችን ለማልማት የባለሀብቱ ሚና… አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ለኢንቨስትመንት የሚውሉ ሃብቶችን ለይቶ በማልማት ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማጎልበት እየተደረገ ባለው ጥረት ባለሃብቱ ሚናውን ሊያጠናክር ይገባል አሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ተኪ ምርቶችን በማምረት መፍትሔ እየሆኑ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu May 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በማምረት መፍትሔ እየሆኑ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። 16ኛው ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት “የቴክኖሎጂ ልህቀት ለሀገር ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና 103 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Adimasu Aragawu May 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 103 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆነዋል አለ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ፍትሃዊ…
ስፓርት ኤቨርተን ከማንቼስተር ሲቲ… Hailemaryam Tegegn May 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከሜዳው ውጭ ኤቨርተንን ይገጥማል፡፡ የዛሬ ምሽቱን ጨምሮ ሁለት ቀሪ ጨዋታዎች በእጁ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል ያለውን የስድስት ነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ወደ ሜዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር የሃሳብ ልዩነቶችን ከማስተናገድ ባለፈ ምን ይፈይድልናል? Adimasu Aragawu May 4, 2026 0 የሃሳብ ብዝሃነት በሚስተዋልባቸው የዓለማችን የተለያዩ ማህበረሰቦች ሀገራዊ ምክክር እንደ መጀመሪያ አማራጭ ተደርጎ ሲወሰድ እምብዛም አይስተዋልም፡፡ በአንፃሩ ደግሞ ተሞክሮዎች አንደሚያሳዩት የሃሳብ ልዩነቶች ላይ ግልፅ፣ አካታች እና ተዓማኒነት ባላቸው መልኩ ውይይት ከተደረገ የሀገርን ቁስል እና ሕመም…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2026 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ በመባል ተሸላሚ ሆነ Hailemaryam Tegegn May 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፔክስ የመንገደኞች ምርጫ የ2026 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ በመባል ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሽልማቱ አየር መንገዱ የተሳለጠ፣ ምቹና አስተማማኝ አገልግሎት ለደንበኞቹ ለማቅረብ ያለውን ያልተቋረጠ ትጋት የሚያሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማምረት ክብራችንን እና ነጻነታችንን ማፋጠን እንችላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn May 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማምረት ክብራችንን፣ ነጻነታችንን እና ተጨማሪ እድገታችንን ማፋጠን እንችላለን አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን የአምራች ዘርፍ ለማስፋፋት የሚደረገውን ጥረት የሚያጠናክረውን 4ኛውን ኢትዮጵያ ታምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የብሔራዊ ሉዓላዊነታችን ማዕከል ነው – አቶ መላኩ አለበል Hailemaryam Tegegn May 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የብሔራዊ ሉዓላዊነታችን ማዕከል ነው በሚል የመደመር መንግስት እሳቤ መሰረት በተከናወኑ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፡፡ 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጪ ንግድ 10 ቢሊየን ዶላር ገቢ እናሳካለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn May 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጪ ንግድ 10 ቢሊየን ዶላር ገቢ ታሳካለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን የአምራች ዘርፍ ለማስፋፋት የሚደረገውን ጥረት የሚያጠናክረውን 4ኛውን…
የሀገር ውስጥ ዜና እርዳታ የሚቀበል ሀገር ሉዓላዊ ነኝ ማለት አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn May 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እርዳታ የሚቀበል ሀገር ሉዓላዊ እና ነጻ ነኝ ማለት አይችልም አሉ፡፡ 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ ጠቅላይ…