Fana: At a Speed of Life!

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ለአሽከርካሪዎችና ተጓዦች የመልካም በዓል መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በትራንስፖርት ተርሚናሎች ተገኝተው ለአሽከርካሪዎችና ተጓዦች “እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ” የመልካም በዓል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሚኒስትሩ በላምበረትና አዲስ ከተማ (አውቶቢስ…

አትሌት ጽጌ ዱጉማ በአሶሳ ለተደረገላት አቀባበል አመሰገነች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ በትውልድ አካባቢዋ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለተደረገላት አባበል አመሠገነች፡፡ ትናንት ወደ አሶሳ የሄደችው አትሌት ጽጌ÷ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ150 አይነ ስውራን ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ የአዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት ነው በርጠሚዎስ ክርስቲያናዊ ማህበር ድጋፍ ለሚያደርግላቸው 150 አይነ ስውራን ወገኖች ማዕድ ያጋሩት፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ892 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለ892 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ እንደገለጹት÷ ይቅርታ የተደረገላቸው የሕግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ሥነ-ምግባር ያሳዩ እና…

በፓራሊምፒክ ውድድሮች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር…

እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ከኢትዮጵያጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገልጻለች፡፡ በውጪ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሜቴ በተዘጋጀው ውይይት ላይ አዲስ የተሾሙት በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደርና የፖርላማ ልዑካን ተሳትፈዋል።…

404 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 404 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…

አምባሳደር ታዬ ከአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበርን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በቀጣናው ዘላቂ ሰላምና ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንዲኖር በአውሮፓ ህብረት እና ባለድርሻ አካላት…

የአዋሬ መንደር ለዜጎች ምቹ ሀገር የመገንባትና አካታች ልማትን እውን የማድረግ ምሳሌ ነው -ሚኒስትሮች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሬ መንደር ላይ የታየው ለውጥ ለዜጎች ምቹ ሀገር የመገንባትና አካታች ልማትን እውን የማድረግ ምሳሌ መሆኑን ሚኒስትሮች ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቀናት በፊት በአዋሬ መንደር የተገነቡ…

ማዕከሉ ማንኛውንም ግዳጅ በብቃት መወጣት የሚያስችለውን አቅም ማጎልበቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሜካናይዝድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ወቅቱ የሚያስፈልገውን ዝግጁነት ያሟላና ማንኛውንም ግዳጅ በብቃት መወጣት የሚያስችለውን አቅም ማጎልበቱን አስታውቋል፡፡ የሜካናይዝድ ዕዙ ማሰልጠኛ የስልጠና ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት እና የአዲስ ዓመት…