የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ተማሪዎቹ ውጤታቸውን ከሌሊቱ 6 ሠዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ"ኅብር" ቀን በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓሪስ ኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ አሶሳ ገባች Meseret Awoke Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር በ800 ሜትር ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ ወደ ትውልድ አካባቢዋ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብታለች፡፡ አሶሳ ከተማ ስትደርስም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ካሳለፍናቸው ፈተናዎች በመማር መልካም ለማድረግ መስራት ይገባናል -አቶ ብናልፍ አንዷለም Mikias Ayele Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሳለፍናቸው ፈተናዎች በመማር አዲሱን ዓመት መልካም ለማድረግ መስራት ይገባናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ገለፁ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን '' ኅብር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በናይጄሪያ የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ባጋጠመው ግጭት ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ሰሜን ማዕከላዊ ኒጀር ግዛት ነዳጅ ጫኝ ቦቴ እንስሳትን ከጫነ የጭነት ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቶ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ። አደጋው በሰው ህይወት ላይ ካደረሰው ጉዳት ባለፈ በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤተ-መንግሥት አሥተዳደርና የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤተ-መንግሥት አሥተዳደርና የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የኅብር ቀንን በማስመልከት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ፡፡ የኅብር ቀን ''ኅብራችን ለሰላማችን'' በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ሲሆን÷ የማዕድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪን መገለጫዎች በመጠበቅ ውጤታማ ሥራዎች እንሠራለን- አቶ ኦርዲን በድሪ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መገለጫ የሆኑ እሴቶችን በይበልጥ በማጎልበት በቅንጅት ውጤታማ ሥራዎችን እንሠራለን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። በክልሉ ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን “ኀብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ ስፖርታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ ከቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት ከቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የመጀመሪያው የቻይና ምሥራቅ አፍሪካ የሚኒስትሮች የሕግ ማስከበር እና ደኅንነት ምክክር መካሄዱን የፌደራል ፖሊስ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር መንገዱን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል በመንቀሳቀስ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 6 ግለሰቦች ላይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የፌደራል መርማሪ ፖሊስ የምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ከጅቡቲ የንግድና የተፈጥሮ ሃብት ሚኒስትር ጋር መከሩ Meseret Awoke Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ከጅቡቲ የንግድና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ጉዌዲ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር ጉዌዲ የባቡር መስመሩን ከስትራቴጂካዊ ወደቦች ጋር በማስተሳሰር ቀጣናዊ ንግድን…