የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ Mikias Ayele Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ጽጌ ድጉማ ለኢንቨስትመን የሚውል 1 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተሰጣት Melaku Gedif Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ለአትሌት ጽጌ ድጉማ የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻደሊ ሀሰን÷አትሌት ጽጌ በኢትዮጵያ ባልተለመደውና ብዙም በማንታወቅበት አጭር ርቀት…
ቢዝነስ የኢሬቻ በዓልን ከኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱ ጋር በማስተሳሰር ማክበር እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓን ባህላዊ እሴቱን ከኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱ ጋር በማስተሳሰር ማክበር እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ ኢሬቻ ኤክስፖ 2017 ከፊታችን መስከረም 20 እስከ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል…
የዜና ቪዲዮዎች ይፋ የተደረገውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት አስመልክቶ የትምህርት ሚኒስትሩ የሰጡት ሙሉ መግለጫ Amare Asrat Sep 9, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=f3LtZTLlgkY
የሀገር ውስጥ ዜና ለጋራ ብልጽግና አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አንድነታችንን በማጠናከር መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ-ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን ተናገሩ። የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ ተደረገ amele Demisew Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉም በዓይነት ከ7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑን እና ለ7 ሺህ 500…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አበረታች የግብርና ስራ እያከናወነ ነው – አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) Meseret Awoke Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ተቋማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያከናወናቸው ያለው የግብርና ስራ አበረታች መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ገለጹ። በመከላከያ ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉና…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል ተመዘገበ Shambel Mihret Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል መመዝገቡን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሐኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በዘንድሮው ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዶሃ የኢትዮጵያ ኤምባሲ “የኅብር ቀን” ተከበረ Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሃሳብ ኳታር ዶሃ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ ተከብሯል። በዓሉ የኢትዮጵያውያንን ብዝሀ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነትና ማኅበራዊ መስተጋብር በሚያንጸበርቅ መልኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአጠቃላይ ተፈታኞች 36 ሺህ 409 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፈዋል- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Shambel Mihret Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 674 ሺህ 823 ተማሪዎች ያለፉት 36 ሺህ 409 መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የ12ኛ ክፍል…