የሀገር ውስጥ ዜና በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የምንጊዜም ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ… Melaku Gedif Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የቃላሚኖ ልዩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪው ዮናስ ንጉሰ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 675 በማምጣት በደረጃው የምንጊዜውንም ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ በተመሳሳይ ተማሪ ሔለን በርኸ ከቃላሚኖ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገወጥ መንገድ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመንግስት ይዞታን እንዲወሰድ በማድረግ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ amele Demisew Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መንገድ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመንግስት ይዞታ እንዲወሰድ አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩ የመንግስት ሰራተኞችና ግለሰቦች ተከሰሱ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በንፋስ ስልክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአልጄሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ amele Demisew Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአልጄሪያ አምባሳደር ሰልማ መሊካ ሀዳዲ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም፤ ሁለቱ ሀገራት ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችሉ ሁኔታ ላይ መክረዋል። በዚህም ሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝቡ ነገን ዛሬ የገነባበት የጋራ ውጤት ነው- ክፍሌ ሆሮ (ኢ/ር) amele Demisew Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በጫና ውስጥ ሆነው ነገን ዛሬ የገነቡበት የጋራ ትጋት ውጤት መሆኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ክፍሌ ሆሮ (ኢ/ር) ገለጹ። ፕሮጀክቱ ፈተናዎችን አልፎ የመጠናቀቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምስራቅ ዕዝ ማንኛውንም ተልዕኮ መወጣት የሚያስችል የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጀ መሃመድ ተሰማ Melaku Gedif Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 206 (ኤፍ ቢ ሲ) ምስራቅ ዕዝ ማንኛውንም ተልዕኮ መወጣት የሚያስችል የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉ የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሃመድ ተሰማ ገለጹ፡፡ ሌ/ጀ መሃመድ ተሰማ እንዳሉት÷ ዕዙ ከባድ ሀገራዊ ግዳጆችን በአስተማማኝ መልኩ መወጣት የሚችልበት ወታደራዊና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ Melaku Gedif Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ፎረሙ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‹‹የነገው ትውልድ እጣ ፈንታ በብልፅግና ጉዟችን ውስጥ ምን ሊሆን እንደሚችል በፖሊሲዎቻችን እና በፍኖተ ብልጽግና እቅዳችን ላይ በግልፅ አስቀምጠናል። ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2024 0 የነገው ትውልድ እጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል በፍኖተ ብልጽግና እቅዳችን ላይ በግልፅ አስቀምጠናል - አቶ አደም ፋራህ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነገው ትውልድ እጣ ፈንታ በብልፅግና ጉዟችን ውስጥ ምን ሊሆን እንደሚችል በፖሊሲዎቻችን እና በፍኖተ ብልጽግና እቅዳችን ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወንጀለኛ የነበሩ 178 የሠራዊት አባላት ይቅርታ ተደረገላቸው ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 206 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀለኛ በመሆናቸው እስከ ሞት ፍርድ ተወስኖባቸው ለነበሩ 178 የሠራዊት አባላት በአዲስ ዓመት ይቅርታ መደረጉን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ አንዳንድ የሠራዊት አባላት የተሰጣቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ጋር በመሆን በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ዕቃ መያዙን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ468 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melaku Gedif Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ468 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርገዋል፡፡ ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች መካከል 463ቱ በሙሉ ይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ መወሰኑን የርዕሰ…