በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት አመት ከ21 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት አመት ከ21 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገልጿል።
የቢሮው ሃላፊ ወይዘሮ አለምነሽ ደመቀ ÷ በክልሉ የ2017 የበጀት አመት የግብር መክፍያ ቀን ከነገ ጀምሮ በሁሉም ማዕከላት ይካሄዳል…