የሀገር ውስጥ ዜና ከባሕር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የተዘረጋው መስመር በመበጠሱ ኃይል ተቋረጠ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባሕር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ የተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ በአካባቢዎቹ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የማስተላለፊያ መስመሮችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ2016 የ2ኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምን መገምገም ጀመረ Feven Bishaw Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምንመገምገም ጀምሯል። ግምገማው አራቱን የአስተዳደርና ፍትህ፣ የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ ዘርፎችን በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን ህዝብ ከልማት ስብራቶች ለማላቀቅ የሥራ እድል ፈጠራ ላይ ማተኮር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ Amele Demsew Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ህዝብ እየገጠመው ካለው የኢኮኖሚ ልማት ስብራቶች ለማውጣት የሥራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም አካባቢዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት ዩክሬን የጦር መሳሪያ በነጻ እንዲቀርብላት መጠበቅ የለባትም አለ Amele Demsew Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የጦር መሳሪያ በነጻ እንዲቀርብላት ልትጠብቅ እንደማይገባ የአውሮፓ ህብረት የውስጥ ገበያ ኮሚሽነር ቲዬሪ ብሬተን ገለጹ፡፡ ኮሚሽነሩ እንዳስታወቁት፤ ዩክሬን አንድ ሚሊየን ከባድ የጦር መሳያዎች ከአውሮፓ ህብረት በነጻ እንዲበረከትላት ልጠብቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰው ሠራሽ አስተውሎት አሥተዳደር ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፋዊ የሰው ሠራሽ አስተውሎት አሥተዳደር ሥርዓት ጅምሮች እና የኢትዮጵያ ትልም በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ይሽሩን ዓለማየሁ (ዶ/ር)፣ የውጭ ጉዳይ…
ቴክ የሳይበር ደህንነትና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ደህንነትና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባኤው የኢትዮጵያን የሳይበር ደህንነትና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅና ሀገራዊ የሳይበር ሥነ ምህዳር ማጠናከር ላይ በስፋት ለመምከር እንደተዘጋጀ ተጠቁሟል፡፡ ለሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Tamrat Bishaw Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል:: ጉባኤው "የጤና ስርዓት ኢኖቬሽንን በማጎልበት የጤና አገልግሎት ጥራት ደህንነትና ፍትሃዊነትን ማሻሻል" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሰሜን ጋዛ ህጻናት በምግብ እጦት ለህልፈተ ህይወት እየተዳረጉ እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ Meseret Awoke Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጋዛ ህጻናት በምግብ እጦት ለህልፈተ ህይወት እየተዳረጉ እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለጹ፡፡ በጋዛ ዜጎች የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው ሀገራትን ጨምሮ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እየተነገረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካራማራ ድል ሉዓላዊነትን ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል ነው – የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካራማራ ድል የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል መሆኑን የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት ገለጹ። ከዓድዋ ድል ጀምሮ በየዘመናቱ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ክብርና ሉዓላዊነት የማይደራደሩ መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘንድሮ ክረምት 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ ዝግጅት እየተደረገ ነው Tamrat Bishaw Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም የክረምት ወቅት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብሩን ለማሳካት የቅድመ ዝግጅት ሥራ…