Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ-ግብሩ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢና የስራ እና ክህሎት…

“መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በነገው ዕለት ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የጎዳ ላይ ሩጫው የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛው ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው የሚካሄደው፡፡…

ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍልና በክልሎች የተመጣጠነ ዕድገት ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ስርዓት መሠረቶች ናቸው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል፣ ውጤታማ የፊስካል ሽግግር እና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ ዕድገትን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ስርዓት ጽኑ መሠረቶች ናቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። «የፊስካል ፌዴራሊዝም መሰረታዊ…

የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ከዛሬ ሰኔ 22 ጀምሮ እስከ ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ይከናወናሉ። በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ውድድር ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ብሔራዊ ቡድኖች ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።…

አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከጣሊያን ፓርላማ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በጣሊያን ሴኔት የውጭ ጉዳይና መከላከያ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሴናተር ስቴፋኒያ ክራክሲ የተመራ የጣሊያን የፓርላማ ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም፤ የሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና የባለብዙ ወገን…

የክልሉን ህዝብ የልማት ጥያቄ ለመመለስ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። በርእሰ መስተዳድሩ የተመራና የክልሉና የፈዴራል ከፍተኛ አመራር አባላት የተካተቱበት ቡድን በቄለምና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች…

984 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 984 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። በዕለቱ የተመለሱት ኢትዮጵያውያን ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ፤ 20ዎቹ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሆኑ…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ካቢኔ ፀሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ካቢኔ ፀሃፊ ኪፕቹምባ ሞርኮሜን ጋር በኬንያ ተወያተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱን ሀገራት በመሰረተ ልማት ማስተሳሰር በሚቻልባቸው ጉዳዮች መክረዋል።…

የአዲስ አበባ ካቢኔ የተለያዩ አዳዲስና ነባር ደንቦችን ለማሻሻል የቀረቡ ረቂቆችን መርምሮ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 15ኛ መደበኛ ስብሰባው የከተማ አስተዳደሩ እየተገበረ ያለውን የተቋማት ሪፎርም ተከትሎ ለከተማው ነዋሪ የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የተለያዩ አዳዲስ እና ነባር ደንቦችን ለማሻሻል የቀረቡ ረቂቆችን…