Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ሩሲያ በጂኦተርማል ኃይል ላይ አብሮ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በከርሰ ምድር እንፋሎት (ጂኦተርማል) ኃይል ላይ አብሮ ለመስራት መስማማታቸው ተሰምቷል፡፡ በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት ኢትዮጵያና ሩሲያ በጂኦተርማል ሃይል ዘርፍ ላይ ስምምነት ለመፈራረም…

“ኢትዮጵያ ታምርት” የኢንዱስትሪ ንቅናቄ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሀን ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታምርት" የኢንዱስትሪ ንቅናቄ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሀን ከተማ እየተካሄደ ነው።   የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ÷ የኢንዱስትሪ ዘርፉን ማነቆዎች በመፍታት ባለፉት ሁለት…

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከኳታር የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የመከላከያ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ካሊድ ቢን መሐመድ አል አቲያህ ጋር ተወያይተዋል።…

አሜሪካ በጋዛ ለተደቀነው የረሃብ አደጋ ድጋፍ እንዲደርስ እስራኤል እንድትተባበር አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ የደረሰውን ረሃብ ተከትሎ እስራኤል ወደ አካባቢው ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደርስ ትብብር እንድታደርግ አሜሪካ አሳስባለች፡፡ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ በጋዛ ያሉ ዜጎች እየተራቡ ነው ያሉ ሲሆን ፥ በዚህም በአካባቢው ተጨማሪ…

በደብረብርሀን ከተማ በ323 ሚሊየን ብር ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሀን ከተማ በ323 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባዉ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። የደብረብርሃን ከተማ ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት በወቅቱ እንዳሉት÷ ግንባታው በከተማው ያለውን የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ…

የመጀመሪያው የትምህርት ምዘና ብሔራዊ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የትምህርት ምዘና ብሔራዊ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው "በኢትዮጵያ የትምህርት ምዘናና የፈተና አሰጣጥ ስርዓቶችን መለወጥ፤ የነገ ትልሞችን ለማሳካት" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባዔው…

በግላስጎ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ አምስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች። 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በፈረንጆቹ ከመጋቢት 1 እስከ 3 ቀን በስኮትላንዷ መዲና ግላስጎ…

ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 እና 800 ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግላስጎው በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 እና 800 ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች። በሻምፒዮናው በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ፍሬወይኒ ሀይሉ 4:01.46 በሆነ ሰዓት…

ጥቂት ስለታይሮይድ ህመም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይሮይድ በሰውነትዎ ውስጥ በተለያዩ ስርዓቶች ውስጥ ሚና የሚጫወቱ ሆርሞኖችን ያመነጫል። ከአስፈላጊ ሆርሞኖች ውስጥ በዝቶ ወይም አንሶ ሲመነጭ የታይሮይድ በሽታ ተብሎ ይጠራል፡፡ ሃይፐርታይሮይዲዝም፣ ሃይፖታይሮዲዝም፣ ታይሮዳይተስ እና ሃሺሞቶ…