Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ችግኝ ስንተክል ለኢኮኖሚ ዘርፎችም ጉልበት እየጨመርን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግኝ ስንተክል ለሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ጉልበት እየጨመርን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ዛሬ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ…

የዙይ-ሐሙሲት የመጠጥ ውኃ ግንባታ ሲጠናቀቅ ከ66 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ በለሳ ወረዳ የሚገኘው የሐሙሲት ከተማ የመጠጥ ውኃ ፕሮጄክት ግንባታ ሲጠናቀቅ ከ66 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለፀ፡፡ ፕሮጄክቱ የሐሙሲት ከተማን ጨምሮ ሌሎች 11 ቀበሌዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግም…

ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ አያጠራጥርም – ጠ/ሚ/ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ ምንም ጥርጥር የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በደሴ ከተማ እና አካባቢው እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸውን በማኅበራዊ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ ወለጋ ዞን የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይም የፌደራል እና የኦሮሚየ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ በተመሳሳይ ርዕሰ መሥተዳድሩ በምሥራቅ…

ዝክረ-መቻል ከ1936 እስከ 2016 ዓ.ም ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል የስፖርት ክለብ ከምስረታው ጀምሮ በተለያዩ የስፖርት ዘርፎች ባስመዘገባቸው ድሎች፣ በነበሩ ተግዳሮቶችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ፡፡ ክለቡ ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ “መቻል ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ 80ኛ ዓመት…

የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል ያቀረበው የሰላም ጥሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እንዲፈታ ከህዝብ ተውጣጥቶ የተቋቋመው የሰላም ካውንስል ጥሪ አቀረበ። ካውንስሉ በጋራ ተሸናፊ ከሚያደርገው የዕርስ በርስ ጦርነት ወደ የጋራ አሸናፊነት ሊያመጣ የሚችል ንግግር መንግስትና ታጥቆ በጫካ ያለው ቡድን ሊመጣ…

ነገ በሚካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ ምክንያት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ 80ኛውን የመቻል ስፖርት ምስረታን ምክንያት በማድረግ ነገ በአዲስ አበባ የጎዳና ላይ ሩጫ…

ኢንስቲትዩቱ በዓመት 300 ሚሊየን ዶዝ የእንስሳት ክትባት እያመረተ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በዓመት 300 ሚሊየን ዶዝ የእንስሳት ክትባት እያመረተ መሆኑን አስታውቋል። የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የኢንስቲትዩቱ…

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ወታደራዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይና መከላከያ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሴናተር ስቴፋኒያ ክራክሲ ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) እና ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አግልግሎት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አግልግሎት "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በክልሉ በዘንድሮ ክረምት በሚካሄደው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ3 ሚሊየን በላይ የህብረተሰብ…