Fana: At a Speed of Life!

የልብ ህመም በምን ምክንያት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። የልብ የጤና ችግሮች በሁለት ይከፈላሉ፤ እነርሱም፦ ከውልደት ጋር (በተፈጥሮ) የሚመጡ…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ የካቲት ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም መሰረት ከየካቲት 26/06/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በስራ ላይ…

ኤክስ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) የተሰኘው ማህበራዊ ትስስር ገጽ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላክቷል፡፡   የአውሮፓ ኮሚሽን÷ ማህበራዊ ትስስር ገፁ በዲጂታል ገበያ ህግ መሰረት ከተከለከሉ ሥርዓቶች ውስጥ ሊመደብ…

በአቶ አባተ አበበ ግድያ ተጠርጣሪ ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ተደራራቢ ክሶች ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል በተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ተደራራቢ ክሶች ቀረቡበት። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ÷ ተስፋዬ ሆርዶፋ ታኅሣስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ከምሽቱ 4:00 አባተ አበበ…

ትምህርት ሚኒስቴር 5 የዲጂታል መልቲሚዲያ ስቱዲዮዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በአዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች ያቋቋማቸውን አምስት የዲጂታል መልቲሚዲያ ስቱዲዮዎች አስመርቋል፡፡ ስቱዲዮዎቹ ሚኒስቴሩ ከማስተርካርድ ፋውዴሽን፣ ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና ከሻያሾኔ…

አራት ኪሎ የሚገኙት የእግረኛ መሸጋገሪያ ድልድዮችን የማንሳት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት የእግረኛ መሸጋገሪያ የብረት ድልድዮችን የማንሳት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ድልድዮቹን የማንሳት ሥራው እየተከናወነ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር…

በትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጎንደር ወደ ሑመራ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ላይ አርማጭሆ ትክል ድንጋይ በተባለ አካባቢ ባጋጠመ አደጋ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሑመራ ዲስትሪክት ሠራተኛ የሆኑ ሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ከሟቾች በተጨማሪም በአራት የተቋሙ ሠራተኞች ላይ ከባድ…

በዛምቢያ ሠራዊት ምክትል አዛዥ የተመራ ልዑክ የመከላከያ ሠላም ማሥከበር ማዕከልን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ሠራዊት ምክትል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ጄፌሪ ቾንጎ ዘየሴ የተመራ ልዑክ የመከላከያ ሠላም ማሥከበር ማዕከልን ጎበኝቷል፡፡ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አዳምነህ መንግስቴና የማዕከሉ ጄኔራል መኮንኖች ለልዑካን ቡድኑ…

ነዳጅ ላኪ ሀገራት ምቹ የገበያ ዕድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፍ ነዳጅ ላኪ ሀገራት የነዳጅ ገበያ ፍላጎት ተለዋዋጭነትን በመቅረፍ ምቹ የገበያ እድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተሰምቷል፡፡ "የተፈጥሮ ጋዝ ለአስተማማኝ እና ቀጣይነት ያለው የወደፊት ዕጣ ፈንታ" በሚል መሪ ሀሳብ በአልጄሪያ…

ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ሞሐመድ ሳሌም አልረሺድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢመደአ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አቻ ተቋማት ጋር…