Fana: At a Speed of Life!

ሕዝቡና ሠራዊቱ ከተናበበ ጸረ-ሰላም ቡድን ሽብር እየፈጠረ የሚቆይበት ዕድሜ አይኖረውም – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡና ሠራዊቱ ተናቦ ከሰራ ጸረ-ሰላም ቡድን ሽብር እየፈጠረ የሚቆይበት ዕድሜ አይኖረውም ሲሉ የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡ የማዕከላዊ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከምስራቅ ወለጋ ዞን ወረዳዎች ከተወጣጡ የማህበረሰብ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገብቷል። ልዑኩ ጅቡቲ አምቡሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በአምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ አቀባበል ተደርጎለታል። በጅቡቲ ቆይታቸውም የአር ፒ ፒ…

ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልከሪም ወርቁ፣ ብሩክ በየነ እና ጊት ጋትኩት(በራስ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡ የሊጉ መርሐ ግብር…

ሩሲያ 38 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ ጣለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 38 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮን) መትታ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ÷ የዩክሬን ጦር በክሬሚያ ደቡብ ምስራቅ ግዛት በምትገኘው ፊዮዶሲያ ከተማ ዛሬ የድሮን ጥቃት ፈጽሟል፡፡ ይሁን…

በአማራ ክልል የት/ቤቶችን ደረጃ የማሻሻልና ግብዓት የማሟላት ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያግዙ የት/ቤቶችን ደረጃ የማሻሻልና ግብዓት የማሟላት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) እንደገለፁት÷በክልሉ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ…

የሃማስ ልዑክ ለተኩስ አቁም ድርድር ግብፅ ካይሮ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃማስ ልዑካን ቡድን አባላት የተኩስ አቁም ድርድር ለማድረግ ግብፅ ካይሮ መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ በድርድሩ ለስድስት ሣምንታት የሚዘልቅ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደረሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመላክቷል፡፡ የእስራኤልና ሃማስ ድርድር…

ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡ የሕብረተሰብ ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሲዳማ ፣ ደቡብ ምዕራብ ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የተውጣጡ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ድል የሆነው የዓድዋ ድል እጅግ ባማረና ሁሉንም በሚወክል…

የሐረሪ ክልል ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ተቋማዊ እና የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት…

849 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን 849 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጂቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ መላኩን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ በተላከው የአፈር ማዳበሪያ የተያዘውን ዕቅድ ከ43 በመቶ በላይ ማሳካት…

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸው 463 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 463 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፋሪስ ደሊል (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ ሌሎች ጥሪ…