Fana: At a Speed of Life!

አቡበከር ናስር ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አጥቂ መስመር ተጫዋቹ አቡበከር ናስር ከደቡብ አፍሪካው ክለብ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር በይፋ ተለያይቷል፡፡ አቡበከር ቀጣይ ማረፊያው የጋናው ክለብ ሊሆን እንደሚችልም ተጠቁሟል፡፡ የ24 ዓመቱ አጥቂ በሰንዳውንስ ያንሰራራል…

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍን ለማሳደግ ስታርትአፕና ስትራይድ ኢትዮጵያ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍን ለማሳደግ ስታርትአፕና ስትራይድ ኢትዮጵያ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በዘርፉ የተሰማሩ የግል እና የመንግስት…

ከቅመማቅመም ወጪ ንግድ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቅመማቅመም ምርት 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከ50 በላይ ቅመማቅመሞች እንደሚመረቱ…

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጁ ዓላማ በሕግ የሚመራ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ማስቻል መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ዓላማ ጤናማ፣ ፍትሐዊ እና በሕግ የሚመራ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ማስቻል መሆኑን የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ረቂቅ አዋጁን በተመለከተ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ÷ ሕጉ አራት…

በአማራ ክልል “ትምህርት ለትውልድ” ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ "ትምህርት ለትውልድ" የተሰኘ ክልላዊ ንቅናቄ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄ መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የትምህርት ሚኒስትር ዴዔታ አየለች እሸቴና ሌሎች የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች…

በኬኒያ የተከሰተው ሁከት እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ ፓርላማ ያጸደቀውን የታክስ ሕግ ትከትሎ በሀገሪቱ የተከሰተው ሁከት እና ብጥብጥ እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሊቀ መንበሩ በዛሬው እለት ባወጡት መግለጫ÷ በኬኒያ የታክስ ሕጉን ምክንያት…

የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ዝግጅት ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአስፈጻሚ አካላት የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ዝግጅት ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በበጀት ዓመቱ…

አቶ አሻድሊ ሀሰን 70 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር 70 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። መርሐ-ግብሩ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ክልሉ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የገለጹት አቶ…

በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም ከዩክሬን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም እና ከዩክሬን ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት አራት ወሳኝ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዚህም ቤልጂየም ከዩክሬን እንዲሁም ፖርቹጋል ከጆርጂያ የሚያደርጓቸው…

በተቀናጀ አሰራር የመሰረተ ልማት ችግሮችን ለመፍታትና የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቀናጀ አሰራር የመሰረተ ልማት ችግሮችን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት እና የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ በክልሉ የመሰረተ ልማት አቅርቦት፣ ተደራሽነት እና…