Fana: At a Speed of Life!

በ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር አትሌት ሳሮን በርሄ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድርን በማሸነፍ አትሌት ሳሮን በርሄ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡ እንዲሁም በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ውድድር አትሌት ንብረት መላክ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ…

በበጀት ዓመቱ በሁሉም መስኮች አመርቂ ውጤት ተገኝቷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በ2016 በጀት ዓመት በሁሉም የልማት መስኮች አመርቂ የአፈፃፀም ውጤት መገኘቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ። የክልሉ የመስተዳድር ምክር ቤት የክልሉን የዘንድሮ የዕቅድ አፈፃፀም ባለፉት ሶስት ቀናት ገምግሞ፤ የላቀ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ም/ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ በዘጠኝ ረቂቅ ደንቦች፣ አንድ ፖሊሲ እና ሁለት አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ የተወያየባቸው ጉዳዮችም÷ የመንገዶች ባለስልጣን ማቋቋሚያ ደንብ፣…

ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር መሠናክል የሴቶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሩን ዱዋላ በተካሄደው 3 ሺህ ሜትር መሠናክል የሴቶች ውድድር አትሌት ዓለምናት ዋለ ሁለተኛ ሆና አጠናቀቀች፡፡ በዚሁ ውድድር የተሳተፈችው አትሌት መሠረት የሻነህ አራተኛ በመሆን ውድድሩን ማጠናቀቅ ችላለች፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሀገራት…

እስከ 470 ሚሊዮን ዶላር በሚደርስ ወጪ የጠጠር መንገድና ድልድዮች እንደሚገነቡ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 5 ዓመታት እስከ 470 ሚሊዮን ዶላር በሚደርስ ወጪ የጠጠር መንገድና ድልድዮች እንደሚገነቡ የከተማና መሰረተልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ መንገዶቹ የሚገነቡት በገጠር መንገድ ተደራሽነትና ትስስር ፕሮግራም ነው ተብሏል ። የከተማና መሰረተ…

ረዳት አሰልጣኟ በተመለከቱት የቢጫ ካርድ ምክንያት ከምድቧ 2ኛ ደረጃን ያጣችው ስሎቬኒያ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሔደ የሚገኘው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዴንማርክ እና ስሎቪኒያ ተመሳሳይ ነጥብ እና ሪከርዶች እያሏቸው ደረጃ የተለያዩበት መንገድ በዓለም የእግርኳስ ቤተሰብ ዘንድ አግራሞትን ፈጥሯል፡፡ በምድብ ሶስት የተደለደሉት ሁለቱ…

በሀሰተኛ ሰነድ ፌሮ ብረቶችን ከቀረጥ ነጻ አስገብቶ ለግል ጥቅም ያዋለው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሆቴል ግንባታ በሚል በሀሰተኛ ሰነድ ፌሮ ብረቶችን ከቀረጥ ነጻ ከውጭ አስገብቶ ለግል ጥቅም ያዋለው ግለሰብ በስድስት ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት በኦሮሚያ…

የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በኦስሎ ትሮፒካል ደን ፎረም ላይ አድናቆት ተቸረው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኖርዌይ እየተካሄደ በሚገኘው የኦስሎ ትሮፒካል ደን ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ ልዑኩ ኢትዮጵያ የቀጣናው ሀገራት ጭምር የትሩፋቱ ተካፋይ የሆኑበትን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የባለፉት…