Fana: At a Speed of Life!

የዓድዋ ድል የዓላማ አንድነት ውጤት ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የዓላማ አንድነትና የጽናት ውጤት መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በተመለከተ አገልግሎቱ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም÷ የዓድዋ ድል የዓላማ አንድነትና የጽናት ውጤት መሆኑን…

አፈ-ጉባዔ አገኘሁ የዓድዋ ድል የወል አብሮነትን በጽኑ መሠረት ላይ ያኖረ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የወል አብሮነትን በጽኑ መሠረት ላይ ያኖረ ነው ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ‹‹ዓድዋ የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት›› በሚል መሪ ሐሳብ 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘው…

መከላከያ ሠራዊት የዓድዋ ጀግኖችን ተጋድሎ ውርሱ አድርጎ ለሀገሩ በኩራት ዘብ ይቆማል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሠራዊት የዓድዋ ጀግኖችን ተጋድሎ ውርሱ አድርጎ ለሀገሩ በኩራት ዘብ እንደሚቆም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ‹‹ዓድዋ የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት›› በሚል መሪ ሐሳብ 128ኛው…

128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ታሪኩን በሚዘክር ቦታ መከበሩ ልዩ እንደሚያደርገው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የዓድዋ ድል በዓል ታሪኩን በተግባር በሚዘክር ቦታ መከበሩ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች ዓርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ ተናገሩ፡፡  128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የጥቁር ሕዝቦች ድል በሚል መሪ ሐሳብ…

128ኛው የዓድዋ ድል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ፒያሣ በተገነባው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይም÷ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣…

ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ፡፡ የአበባ ጉንጉኑን ያስቀመጡት÷ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣…

በዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ማጣሪያውን አለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግላስጎ እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተወዳደሩባቸው የተለያዩ እርቀቶች ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል፡፡ በዚሁ መሠረት÷ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴት ማጣሪያ ከምድብ አንድ ፍሬወይኒ ኃይሉ 1ኛ፣…

የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ይውላል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበርን የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚያስተባብረው ሲሆን÷ ከፍተኛ በሆነ ሀገራዊ ንቅናቄ በድምቀት ለማክበር ካለፈው…

የእንቅርት መንስኤዎች ፣ምልክቶች እና መፍትሔ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ የሰውነት ክፍል ሲያብጥ ወይም ሲተልቅ እንቅርት ይባላል፡፡ ነገር ግን አንገት ላይ ያለን እባጭ ሁሉ እንቅርት ነው ማለት ስለማይቻል ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መለየት…