የዓድዋ ድል የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝን በጋራ መታገል እንደሚገባ ትምህርት የሰጠ ነው – አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝን በጋራ መታገል እንደሚገባ ትምህርት የሰጠ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ተናገሩ።
አምባሳደሩ፤ የዓድዋ ድል በዓለም ታሪክ ውስጥ ትልቅ ትርጉም ያለው የጸረ ቅኝ ግዛት ትግል ውጤት ነው…