የዓድዋ ድል በዓልን ስናከብር በእኩልነት፣ በአብሮነት፣ በፍቅርና በመተሳሰብ ሊሆን ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን ስናከብር በእኩልነት፣ በአብሮነት፣ በፍቅርና በመተሳሰብ ሊሆን ይገባል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡
አፈ ጉባኤው 128ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክት የእንኳን…