የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ፈንድ ለኢትዮጵያ የ46 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ፈንድ ዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ የ46 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ለሚኖሩ አርብቶ አደሮች ንጹሕ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚውል ተገልጿል፡፡ ድጋፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካፒታል ገበያውን በተዓማኒነት ማንቀሳቀስ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተፈረሙ Shambel Mihret Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር፣ ግልጽነትን ለማጎልበትና የቴክኖሎጂ አቅምን ለማዳበር የሚያስችሉ ሁለት ስምምነቶችን ተፈራርሟል፡፡ የመጀመሪያው ስምምነት ‘’የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተዓማኒነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፑቲን ምዕራባውያን ወታደሮቻቸውን ወደ ዩክሬን እንዳይልኩ አስጠነቀቁ Meseret Awoke Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን ሀገራት ወታደሮቻቸውን ወደ ዩክሬን እንዳይልኩ አስጠንቅቀዋል። ፕሬዚዳንት ፑቲን ሁለት ሣምንት በቀረው የ2024 የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዋዜማ በሀገሪቱ ቁልፍ ጉዳዮች ዙሪያ ንግግር አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አደረጉ Meseret Awoke Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በናይሮቢ ቆይታቸው ፥ የኬንያ መከላከያ ሃይል ዋና መስሪያ ቤትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በዚህም ከኬንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛንያ ዳሬሰላም ገቡ Melaku Gedif Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛንያ ዳሬሰላም ገብተዋል፡፡
ቢዝነስ የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት የነዳጅ ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልገዋል ተባለ Meseret Awoke Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት እስከ ፈረንጆቹ 2045 የነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ሲል የነዳጅ ላኪ ሀገራት ድርጅት (ኦፔክ) ገለጸ፡፡ የኦፔክ ዋና ጸሀፊ ሀይታም አል ጋይስ እንዳሉት፥ የዓለም አቀፍ…
ስፓርት ፖል ፖግባ ለ4 ዓመታት ከእግር ኳስ ጨዋታ ታገደ Tamrat Bishaw Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖል ፖግባ ከአበረታች ንጥረ ነገር (ዶፒንግ) ጋር በተያያዘ ለአራት ዓመታት ከእግር ኳስ ጨዋታ ታግዷል፡፡ ፈረንሳዊው አማካይ አበረታች ንጥረ ነገር መውሰዱ በመረጋገጡ ነው ለ4 ዓመታት ከየትኛውም ዓለም አቀፍ እግር ኳስ ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የኩላሊት እጥበት ሊያከናውን የሚችል ሆስፒታል መሰራቱ ተገለጸ Shambel Mihret Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ ያለውን ችግር ለመፍታት የኩላሊት እጥበት ሊያከናውን የሚችል ሆስፒታል በይርጋለም መሰራቱን የሲዳማ ክልል ገለጸ፡፡ የክልሉ የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወር አፈፃፀም በምክር ቤት መገምገሙን ተከትሎ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንክ አሰራር ሥርዓትን ለማስተካከል በሚል የግለሰቦችን ሚስጢር ቁጥር በመውሰድ ገንዘብ ያጭበረበረው ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣ Melaku Gedif Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንክ አሰራር ሥርዓትን ለማስተካከል በሚል በማታለል የግለሰቦችን ሚስጢር ቁጥር በመውሰድ ገንዘብ ያጭበረበረው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት በተከሳሹ ላይ የቀረቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል አሰራሮችን በመዘርጋት አገልግሎቶችን ቀላልና ቀልጣፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ Amele Demsew Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል አሰራሮችን በመዘርጋት የመንግስት አገልግሎቶችን ቀላልና ቀልጣፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የጀርመን ተራድኦ ድርጅት በኢንቨስትመንት እና ቢዝነስ ከባቢ ሁኔታ…