Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ኬንያ የነበራቸውን የቀደመ ግንኙነት የሚያጠናክር ሥራ እየተሰራ ነው – አምባሳደር ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት በኩል ኢትዮጵያና ኬንያ የነበራቸውን የቀደመ ግንኙነት የሚያጠናክር ሥራ እየተሰራ ነው ሲሉ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ተናገሩ፡፡   ሀገራቱ ረጅም ዕድሜ ያለው ልዩ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸው ገልጸው፤…

የአማራ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ በመረዳት ባለሃብቶች ሰላምን ለማረጋገጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር በክልሉ ሰላም እና ልማት ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ÷ በክልሉ ባለፉት 8 ወራት በነበረው ግጭት ከፍተኛ የሰብዓዊ ጉዳት እና የክልሉ ሕዝብ…

የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 658 የቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህራን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በደብረብርሀን እና በአሰላ የመምህራን ማሰልጠኛ ተቋማት ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 658 የቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህራን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሁለገብ አዳራሽ አስመርቋል። ለሁለት ዓመታት ትምህርታቸውን…

የሁለት ውሃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ መጽሐፍ ምረቃ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ዋልታ እና የሁለት ውሃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ መጽሐፍ ምረቃ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት እና በአዲስ ዋልታ በጋራ የተዘጋጀው የሁለት ውሃዎች ዐቢይ…

የፖላንድ የሕክምና ባለሙያዎች በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ ሕክምና እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖላንድ የሕክምና ባለሙያዎች ልዑክ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የሕክምና አገልግሎተ እየሰጠ ነው፡፡ በልዑካኑ ውስጥ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ፣ የዩሮሎጂ ሕክምና ፣ የኒውሮ ሰርጀሪ ሕክምና ፣ የሰመመንና የነርስ ባለሙያዎች ቡድን…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓድዋ ድልን አስመልክቶ ሀገር አቀፍ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ‘‘ዓድዋ የህብረ ብሄራዊነት ድምቀት የአንድነት ውጤት’’ በሚል ሀገር አቀፍ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ 128ኛውን የዓድዋ ድል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን ÷ የተለያዩ ፅሁፎችም ቀርበዋል፡፡ የአዲስ አበባ…

አይኦኤም ከፍልሰት ተመላሽ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) ኢትዮጵያ ከፍልሰት ተመላሽ ዜጎችን ጥበቃና መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከአይኦኤም የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና…

አንዲት እናት በአንድ ጊዜ 4 ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ኮሰኮል ቀበሌ ነዋሪ የሆነች አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ሕጻናትን ተገላገለች፡፡ ከአራቱ ሦስቱ ወንዶች መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡ ሕጻናቱ በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የእናቶችና ጨቅላ ሕጻናት ሕክምና ክፍል…

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን ገፅታ ከፍ ባደረገ መልኩ መካሄዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት 37ኛው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ የኢትዮጵያን ክብርና ገፅታ ከፍ ባደረገ መልኩ ማስተናገድ መቻሉ ተገለጸ፡፡ የአፍሪካ ሕብረት 37ኛው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈፃሚዎች…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ መልማቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ መስኖ ስንዴ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር በመስኖ ስንዴ መልማቱን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከ105 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል…