የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የብሪክስ ሀገራት የስፖርት ሚኒስትሮች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው Mikias Ayele Jun 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2024 ዓለም አቀፍ ሩሲያ የብሪክስ ሀገራት የስፖርት ሚኒስትሮች ጠቅላላ ጉባኤ በመሳተፍ ላይ ትገኛለች፡፡ በሩሲያ ካዛን ከተማ ለሁለት ቀናት እየተካሄደው በሚገኘው መድረክ ኢትዮጵያን በመወከል በመድረኩ የተሳተፉት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…
ስፓርት በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Feven Bishaw Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በካሜሩን ዱዋላ እየተካሄደ በሚገኘው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10000 ሜትር ንብረት መላክ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝቷል፡፡ አትሌት ገመቹ ዲዳ ደግሞ የብር ሜዳሊያ አግኝቷል፡፡
ስፓርት ፖርቹጋል ጥሎማለፉን መቀላቀሏን አረጋገጠች Feven Bishaw Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን 3 ለ 0 አሸንፋለች። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን በበርናርዶ ሲልቫ፣በቡሮኖፈርናንዴዝ እና በአካይዲን (በራሱ መረብ ላይ) ጎሎች 3 ለ…
ስፓርት በፕሪምየር ሊጉ መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ Amele Demsew Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችሏል። የመቻልን ጎሎች ከነዓን ማርክነህ ሁለት ፣ ምንይሉ ወንድሙ በፍፁም ቅጣት ምት እና አማካኙ በሃይሉ ግርማ ቀሪዎቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጸጥታ ችግር ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ 87 የሞባይል ጣቢያዎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሩ Feven Bishaw Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሪጅን በጸጥታ ችግር ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ 87 የሞባይል ጣቢያዎች ተጠግነው በ42 ወረዳዎች የሚገኙ 83 ቀበሌዎችና ከተሞች ዳግም የቴሌኮም አገልግሎት ማግኘት ጀመሩ፡፡ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሩ ጉዱሩ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ብረታ ብረት ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Amele Demsew Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ድርጅት የኮንስትራክሽን ብረታ ብረት ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3:30 ከጥበቃ ሰራተኞች ጋር በመተባበር…
ስፓርት ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ አቻ ተለያዩ Feven Bishaw Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ 1አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለጆርጂያ ሚካሃዴዝ በፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሲያስቆጥር ቼክ ሪፐብሊክን አቻ ያደረገችውን ጎል…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 93 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Amele Demsew Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 93 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ከተመላሽ ዜጎቹ ውስጥ 1 ሺህ 87ቱ ወንዶች ሲሆኑ 6ቱ ሴቶች መሆናቸው ታውቋል። ለተመላሽ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ የፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ የገበያ ድርሻን ወደ 47 በመቶ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የመካከለኛ ዘመን የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድ የሀገር ውስጥ ፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ የገበያ ድርሻን ወደ 47 በመቶ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሀገር ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ከ12 ሰዓት በኋላ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ማሽከርከር ተከለከለ Amele Demsew Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከዛሬ ጀምሮ የሦስት እግር ተሽከርካሪ ከ12 ሰዓት በኋላ ላልተወሰነ ጊዜ መንቀሳቀስ እንደማይችል የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ከቅርብ ጊዜ…