Fana: At a Speed of Life!

የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት የጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ምዕራባውያን መሪዎች ኪየቭ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት የጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከዩክሬን ጋር ያላቸውን አጋርነት ለማሳየት ምዕራባውያን መሪዎች ኪየቭ ገብተዋል። ኪየቭ የገቡት የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮንደር ሌየን ከምን ጊዜውም በላይ…

የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለሲዳማ ክልል የደህንነት ካሜራዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለሲዳማ ብሔራዊ ክልል የፀጥታ ተቋማትን ለማጠናከር የሚያገለግሉ የደህንነት ካሜራዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፍ የተደረጉት የደህንነት ካሜራዎች የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ አቅምን የተላበሱ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዶ/ር ሊያ ታደሰን ተሰናብቶ ወደ ካቢኔው ለተቀላቀሉ ሚኒስትሮች አቀባበል አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ በነበረው ስብሰባ የቀድሞ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ተሰናብቶ አዲስ ወደ ካቢኔው ለተቀላቀሉ ሚኒስትሮች አቀባበል አድርጓል። ዶክተር መቅደስ ዳባ  በ6ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት…

27ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ:: 1 .ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የደን ልማት ፣ጥበቃና አጠቃቀም ረቂቅ ደንብ ላይ ነው፡፡ ሀገራችን ያላትን የደን ሀብት በአግባቡ ለማልማት፣ ለመጠበቅ እና…

አገልግሎቱ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕንፃ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃሕፍት አገልግሎት ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ባለ 17 ወለሎች ሕንፃ አስመረቀ። በመንግስት ወጪ የተገነባው ይህ ሕንፃ የመዛግብት ማከማቻ እንደመሆኑ ዘመኑን ባገናዘበ መልኩ…

የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በሰመራ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ) የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሄደ።   በመጪው ሀምሌ ወር የሚካሄደውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ምክንያት በማድረግ ሀገራዊ የኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ንቅናቄ መጀመሩ ይታወቃል።   መቀሌን መነሻ…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ) ወለጋ፣ አርሲ እና ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት መርሀ ግብር በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠነኗቸውን ተማሪዎች እያስመቁ ነው።   ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ፣ በሁለተኛ ድግሪ እና በፒ ኤች…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዲሱ የምክር ቤቱ ቋሚ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማከናወን ጀምሯል:: የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የ2016 የ6 ወራት…

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት መርሀ ግብር በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 447 ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት፣የዩኒቨርሲቲው የቦርድ…

ለከፍተኛ የደም ግፊት ተጋላጮች እነማን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ስራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድልን ይጨምራል፡፡ ለመሆኑ ለከፍተኛ የደም ግፊት ተጋላጭ የሚሆኑት ምን አይነት ሰዎች…