ስፓርት 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በመጪው እሑድ መካሄድ ይጀምራል Mikias Ayele Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በመጪው እሑድ በቱኒዚያ ሃማማት መካሄድ ይጀምራል፡፡ ውድድሩ ለአራት ዓመታት ተቋርጦ የቆየ ሲሆን÷ ለስድተኛ ጊዜ በቱኒዚያ ሃማማት ከተማ ከፈረንጆቹ የካቲት 25 ቀን ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የዲሲፕሊን ግድፈት በተገኘባቸው 81 አመራሮችና አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ Tamrat Bishaw Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የዲሲፕሊን ግድፈት በተገኘባቸው 81 የፖሊስ አመራሮችና አባላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። የህግ የበላይነት ሳይሸራረፍ ፍትህ ለማስፈን እየተሰሩ ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ180 ሚሊየን ዶላር የሚተገበር የግብርና ዘርፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Amele Demsew Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናውን ዘርፍ ይደግፋል የተባለ በ180 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚተገበር ፕሮጀክት በግብርና ሚኒስቴር ይፋ ሆነ፡፡ ፕሮጀክቱ በተለያዩ አጋር አካላት አማካኝነት የሚተገበር መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በስፔን በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ ከተማ በሁለት አፓርታማዎች ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 15 ሰዎች ደግሞ የደረሱበት አለመታወቁን የድንገተኛ አደጋ አገልግሎት አስታውቋል። የእሳት አደጋው ካምፓናር በሚባል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመነጋገር ለችግሮች መፍትሔ ማምጣት የመንግሥት ጽኑ አቋም ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም Melaku Gedif Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቁጭ ብሎ በመነጋገር ለችግሮች መፍትሔ ማምጣት የመንግሥት ጽኑ አቋም ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ባለው 6ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና የጸጥታ የጋራ የምክክር መድረክ ላይ የሰላም ሚኒስትሩ እንዳሉት÷…
ጤና ለሕጻናት መልካም የእንቅልፍ ሰዓት ቢያደርጉ የሚመከሩ ነገሮች በጥቂቱ Meseret Awoke Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጻናት ከምግብ ባልተናነሰ መልካም የሚባል እንቅልፍ እንዲተኙ ማድረግ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ በዚህም ለሕጻናት መልካም የእንቅልፍ ሰዓት እንዲሆንላቸው፡- • ሕጻናት ሁልጊዜ መተኛት ወይም ሸለብ ማድረግ ያለባቸው ብቻቸውን ነው፤ • ሕጻናት…
ስፓርት ኢትዮጵያ ሁለት የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ውድድሮችን እንድታስተናግድ ተመረጠች Mikias Ayele Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሁለት የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ውድድሮችን እንድታስተናግድ በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበር ተመርጣለች፡፡ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበራት ምክር ቤት ዛሬ በኬኒያ ባደረገው ጉባኤ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በተመረጡ የግል ጤና ተቋማት የኮቪድ-19 እና መደበኛ ክትባቶችን መስጠት ተጀመረ Tamrat Bishaw Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመረጡ የግል የጤና ተቋማት የኮቪድ-19 ክትባትን ከሌሎች መደበኛ ክትባቶች ጋር መስጠት የሚያስችል አዲስ አሰራር መጀመሩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ÷ክትባቱ ከመንግስት የሕክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ ዮሐንስ ደርበው Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ ፈቀደ። ተጠርጣሪው ተስፋዬ ሆርዶፋ በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና 15ኛው ከተማ አቀፍ የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው Amele Demsew Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው ከተማ አቀፍ የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል በጊዮን ሆቴል በይፋ ተከፍቷል፡፡ ፌስቲቫሉ ''ኢትዮጵያዊነት የሥነ-ጥበብ ምናብ ሠረገላ ፣ የወል ትርክት አለላ'' በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በፌስቲቫሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…