Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያን የሚመጥን የሜካናይዝድ ኃይል እየተገነባ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የሚመጥን የሜካናይዝድ ኃይል እየተገነባ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። የሜካናይዝድን የግዳጅ አፈፃፀም ብቃት ለማሳደግ በተዘጋጀ ጥናት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ጀነራል መኮንኖችና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሁለንተናዊ እድገት ዙሪያ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባው በከተማዋ ሁለንተናዊ እድገት እና የነዋሪዎች ፍላጎት ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ ካቢኔው የከተማዋን አጠቃላይ የመንገድ ሽፋን እና ዘመናዊነት እንዲሁም የትራንስፖርት…

የአፍሪካ ወጣት አመራሮች ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማህበር በጋራ ያዘጋጁት የአፍሪካ ወጣት አመራሮች ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። በመድረኩ ከመላው አፍሪካ የተውጣጡ ከ200 በላይ ወጣት…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዓለም አቀፉ የ9ኛ ኢስላሚክ ሪቴል ባንኪንግ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲአረቢያ ሪያድ በተካሄደ የሽልማት ስነ-ሥርዓት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፈረንጆቹ 2023 በሪቴል ኢስላሚክ ባንኪንግ በኢትዮጵያ ተስፋ የሚጣልበት ባንክ በመባል ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡   ሽልማቱን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ሀገራት ዳይሬክተር ከሆኑት ኡስማኔ ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

ከ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጌጣ ጌጦችን ሰርቆ በመሰወር የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጌጣ ጌጦችን ሰርቆ በመሰወር የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተጠርጣሪው ወንጀሉን የፈፀመው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በአንድ የወርቅ መሸጫ ሱቅ ውስጥ ሲሆን ግለሰቡ ከግል…

ኢትዮጵያ የ3 ሚሊየን ዶላር የሕክምና መርጃ መሣሪያ በድጋፍ አገኘች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤድ) ለኢትዮጵያ 3 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ 156 የቲቢ በሽታ መመርመሪያ መሣሪያዎችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዩ ኤስ ኤድ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት…

የአንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ሥርዓተ-ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመን ተሻጋሪ ሥራዎቹ የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጽሟል፡፡ ድምፃዊው ባደረበት ህመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ከትናንት በስቲያ ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣…

አሜሪካ በ500 የሩሲያ ተቋማት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሩሲያ ድጋፍ ያደርጋሉ ባለቻቸው 500 ተቋማት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን÷ ማዕቀቡ የሩሲያውን ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አሌክስ ናቫሊ ሞት እና በነገው ዕለት ሁለት ዓመት የሚደፍነውን የሩሲያ…