የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኢንዱስትሪውን ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪውን ምርታማነት በማሳደግ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማስፋት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2017 በጀት ዓመት የክልሉን ኢኮኖሚ 15 ነጥብ 4 በመቶ ለመሸፈን እየተሠራ መሆኑንም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪያ ጦርነት ኢትዮጵያውያን አርበኞች መታሰቢያ ሃውልት በመዲናዋ ቆመ Meseret Awoke Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪያ ጦርነት ዘማች የነበሩ የ2 ሺህ 482 ኢትዮጵያውያን አርበኞችን ስም የያዘ መታሰቢያ ሃውልት በአዲስ አበባ ከተማ ተሰራ፡፡ ከፈረንጆቹ 1950 እስከ 1953 በኮሪያ ጦርነት የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ስም የተቀረጸበት የመታሰቢያ ሃውልት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተከሰተበት አካባቢ ነዋሪዎች ከስጋት ነፃ በሆነ አካባቢ ሰፈሩ Amele Demsew Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ የተከሰተበት ቀበሌ ነዋሪዎችን ከስጋት ነፃ ወደ ሆነ አካባቢ የማስፈር ስራ መከናወኑን የዞኑ የአደጋ ሥጋት ስራ አመራር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዳዊት ደሳለኝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ባይደን ኢራን በእስራዔል ላይ መዛቷን ተከትሎ ከብሔራዊ ደህንነት ቡድን ጋር መከሩ Meseret Awoke Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በእስራዔል ላይ ጥቃት ለማድረስ መዛቷን ተከትሎ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከሀገራቸው የደህንነት ቡድን ጋር መምከራቸው ተሰምቷል፡፡ በኢራን የሐማስ መሪ ኢስማኢል ሃኒዬ እና የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ቁልፍ አዛዥ መገደላቸውን ተከትሎ…
ስፓርት በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ማጣሪያ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ Feven Bishaw Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ማጣሪያ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ። ዛሬ ረፋድ 5 ሠዓት ከ5 ላይ በተካሄደው 1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ Meseret Awoke Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነሐሴ ወር 2016 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ በሐምሌ ወር በነበረበት ዋጋ እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የነዳጅ ማደያዎችም በሐምሌ ወር በነበረበት ዋጋ እንዲሸጡ ትዕዛዛ መተላለፉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና 18 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ፍቃድ ወስደው እንቅስቃሴ ጀምረዋል- ከንቲባ ከድር ጁሃር Tamrat Bishaw Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በድሬዳዋ 18 ቢሊየን ብር የሚጠጋ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ፍቃድ ወስደው በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውን የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሥተዳደሩ የድሬዳዋ ደወሌ መስመር ሽንሌ መገንጠያ አካባቢ ለትራፊክ ዝግ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢው እየጣለ ከሚገኘው ጠንካራ ዝናብ ጋር በተያያዘ የድሬዳዋ-ደወሌ የክፍያ መንገድ ከድሬዳዋ ሥድስት ኪሎ ሜትር ርቀት (ቪታ ውኃ ፋብሪካ አካባቢ) የሚገኘው ድልድይ በጎርፍ መሸርሸር ምክንያት ጉዳት ደርሶበት እየተጠገነ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የቦረና ከብት እንስሳት ዝርያ ማቆያ፣ ማዳቀያና ማደለቢያ ማዕከልን ጎበኙ Amele Demsew Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የቦረና ከብት እንስሳት ዝርያ ማቆያ፣ ማዳቀያና ማደለቢያ ማዕከልን ጎበኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የሁሉም ድምጽ በእኩልነት የሚሰማባቸው ሊሆኑ ይገባል – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ Shambel Mihret Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ኢትዮጵያን የሚመስሉና የሁሉም ድምጽ በእኩልነት የሚሰማባቸው ሊሆኑ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። ሚኒስትር ዴኤታው በሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ካቀፈው…