Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…

በኮልፌ ቀራኒዮና አዲስ ከተማ ክ/ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮልፌ ቀራኒዮ እና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ፉልሃምን ያስተናገደው ማንቸስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸነፈ። በሳምንቱ ሌሎች ጨዋታዎች አስቶንቪላ ኖቲንግሃም ፎረስትን 4 ለ 2፣ ክሪስታል ፓላስ በርንሌይን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት…

አቶ ጥላሁን ከበደ የተፈጥሮ ጸጋዎች ወደ ሀብትነት እንዲቀየሩ ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጥሮ ጸጋዎች ወደ ሀብትነት እንዲቀየሩ በሚደረገው ጥረት ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አስተላለፉ። በአርባምንጭ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የጋሞ ዞን ተወላጆች ምክክር መድረክ ተጠናቋል።…

የጀመርናቸውን ስራዎች እያላቅን የመረጠንን ህዝብ ማገልገላችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀመርናቸውን ስራዎች እያላቅን የመረጠንን ህዝብ በታማኝነት እና በትጋት ማገልገላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ:: ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ…

አቶ  ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና ሮቢ ዋከርን የማዕከሉ የጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል፡፡ አቶ…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ከጅግጅጋ ከተማ ነጋዴዎችና ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ከጅግጅጋ ከተማ ነጋዴዎችና ነዋሪዎች ጋር በንግዱ ዘርፍ በሚታዩ ክፍተቶችና ሕገ ወጥ ንግድ ችግሮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በመድረኩ ላይ የተሳተፉ የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎችና ነጋዴዎች…

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የካሣ ተሻገርን (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክር ቤቱ አባል የሆኑትን የካሣ ተሻገር (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ምክር ቤቱ የካሣ ተሻገርን (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብት ያነሳው በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔው መሆኑን…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የታክስ ሕግ ተገዢነት ንቅናቄ እንደሚካሄድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ19 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በመሰብሰብ ክልላዊ ወጪን ከ75 በመቶ በላይ ለመሸፈን አቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለፀ። ክልላዊ የታክስ ሕግ ተገዢነት ንቅናቄ በነገው እለት በአርባምንጭ እንደሚካሄድ…