Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ተቋማት በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽንና የፌደራል ፖሊስ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችን አጽናኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ቤተሰቦች አጽናኑ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መአራሮች በአደጋው ጉዳት ደርሶባቸው በይርጋዓለም…

የበጎ ፈቃድ ተግባር የሕይወታችን መርኅ መሆን አለበት- አቶ ኦርዲን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ ተግባር የአንድ ሰሞን ሥራ ሳይሆን በየዕለቱ የሚከናወን የሕይወታችን መርኅ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስገነዘቡ፡፡ በሐረር ከተማ ለ34 አባወራዎች (129 ቤተሰቦች) የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች እና…

በ14 የኦሊምፒክ ውድድሮች 58 ሜዳሊያዎችን የሰበሰበችው – ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሊምፒክ ውድድር የተሳተፈችው በአውስትራሊያ ሜልቦርን በፈረንጆቹ 1956 በተካሄደው 16ኛው ኦሊምፒክ ነው፡፡ ምንም እንኳን ኦሊምፒክ በፈረንጆቹ 1896 ቢጀመርም ኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ የተሳተፈችው ከ60 ዓመታት በኋላ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረክበዋል፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላለፉት ሠባት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ ምክክሩ ጉባኤ ተወካዮች ምርጫ መድረክ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…

የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን የውሃ ሀብቶች የጋራ አጠቃቀም ላይ ተቀባይነት ያለው ተቋማዊ አሰራር ለመፍጠር ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን በናይል ተፋሰስ ውሃ ሀብቶች የጋራ አጠቃቀምና ልማት ላይ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ተቋማዊ አሰራር መፍጠር የሚያስችል መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጽድቋል፡፡ በዚህም አቶ ባበክር ኻሊፋ የግብርና ቢሮ ኃላፊ፣ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) የትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣ ወ/ሮ አለምነሽ ይባስ የሴቶችና…

በሕንድ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ24 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ደቡባዊ ግዛት ኬራላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ24 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ66 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ እየተከናወነ ያለውን የነፍስ አድን ሥራም የድልድይ መደርመስ እያስተጓጎለው መሆኑን ተከትሎ…

አቶ አሻድሊ ሀሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አሻድሊ ሀሰን በድጋሚ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በምክር ቤቱ ተሹመዋል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ አሻድሊ ሀሰንን በድጋሚ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ…