በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ያለው ኢ-ፍትሃዊ አሰራር አስቸኳይ መፍትሄን ይሻል – የብራዚል ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ያለው ኢ-ፍትሃዊ አሰራር አስቸኳይ መፍትሄን ይሻል ሲሉ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ገለጹ።
ፕሬዚደንቱ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔመክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት ፥ እንደ ዓለም ባንክ እና…