Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በቀጣናዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የትብብር ሥራዎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በቀጣናዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ እያከናወኗቸው ያሉ የትብብር ሥራዎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የኡጋንዳ የውጭ ደኅንነት ተቋማት በቀጣናዊ የደኅንነትና…

ፓኪስታን በጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት ባደረሰው ጉዳት ሐዘኗን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን በጎፋ ዞን የተከሰተው የመሬት መንሸራተት ባስከተለው ጉዳት የተሰማትን ሐዘን በመግለጽ ከኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን መሆኗን አስታወቀች፡፡ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ግለሰቦች፣ የፓርላማ አባላት፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ እና…

በሕንድ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 93 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ደቡባዊ ግዛት ኬራላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 93 ሲደርስ ፤ ብዙዎች ከመሬት ስር ተቀብረው ሊሆን እንደሚችል ተሰግቷል፡፡ እየተከናወነ ያለውን የነፍስ አድን ሥራም ከባድ ዝናብና…

በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ይኖራል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሐምለሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዳንድ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የወንዞች ሙላት፣ ቅጽበታዊ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ስለሚኖር አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በቀጣዮቹ 10 ቀናት የሚኖረውን…

በተወሰኑ ዕቃዎች ላይ የተጣለው የባንክ የውጭ ምንዛሪ ገደብ ተሻረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙሉ በሙሉ በነዳጅ የሚሰሩ በታሪፍ መፅሐፉ አንቀፅ 87.03 የሚመደቡ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው የቀረቡ የቤት አውቶሞቢል እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው እገዳ እንደተጠበቀ ሆኖ በተቀሩት ዕቃዎች ላይ የተጣለው የውጭ ምንዛሪ ገደብ ውሳኔ…

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 5 ሰዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሀብታሙ አበበ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ታምራት ታገሰን (ዶ/ር) ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በዋቸሞ…

በአውሮፓ 30 በመቶ የኃይል አቅርቦት በነፋስና በፀሐይ ኃይል መተካቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2024 የመጀመሪያ አጋማሽ 13 የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ከድንጋይ ከሰል እና ከጋዝ ይልቅ ከነፋስ እና ከፀሀይ የበለጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን ሪፖርት አመላክቷል።   በ2024 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት…

ተመድ በጎርፍ ለተጎዱ ደቡብ ሱዳናውያን ድጋፍ ላደርግ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርፍ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ደቡብ ሱዳናውያን ድጋፍ ለማድረግ ማቀዱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ በሀገሪቱ በጎርፍ ጉዳት ከደረሰባቸው 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች መካከል ከመጪው መስከረም ወር…

ደቡብ ኮሪያ በጎፋ ዞን ለደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ…

2ኛው ዙር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ፓሪስ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ርቀት ለወርቅ ሜዳሊያ የሚጠበቁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን ያካተተው ሁለተኛው ዙር የኦሊምፒክ ልዑክ ፈረንሳይ ፓሪስ ገባ፡፡ ትናንት ምሽት ከአዲስ አበባ የተነሳው ልዑኩ የአጭር፣ መካከለኛና ረዥም ርቀት ተወዳዳሪዎችን ያካተተ ነው፡፡…