የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተመድ ረዳት ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ረዳት ዋና ጸሃፊ እና ከተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ረዳት ዳይሬክተር እንዲሁም የአፍሪካ ሪጅናል ዳይሬክተር ከሆኑት አሁና ኢዛኩኗ ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ቢሊየን ዶላር ግምት ያላቸው ገቢ ምርቶች በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉ ተገለጸ Mikias Ayele Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አንድ ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ታምርት ፕሮጀክት ጽ/ቤት አስተባባሪ አያና ዘውዴ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የከተሞች ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወላይታ ሶዶ ገቡ Feven Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በ9ኛው የከተሞች ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወላይታ ሶዶ ከተማ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተሩ ወላይታ ሶዶ ሲገቡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የምንመኛትን አፍሪካ ለመፍጠር ለትምህርት የሚመደበውን ሀብት ማሳደግ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጀንዳ 2063 የምንመኛትን አፍሪካ ለመፍጠር በትምህርት ዘርፍ ላይ የሚመደበውን ሀብት ማሳደግ ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። የአፍሪካ ሕብረት 2024 የትምህርት ዓመት በሚል የተሰየመ ሲሆን "ለ21ኛው ክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ጋር መከሩ Feven Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊ እና ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅቡቲና የኬንያ ፕሬዚዳንቶች በአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኡመር ጊሌ እና የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ አዲስ አበባ ገብተዋል Tamrat Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከዩኔስኮ የትምህርት ዘርፍ ረዳት ዳይሬክተር ጀኔራል ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የትምህርት ዘርፍ ረዳት ዳይሬክተር ጀኔራል ስቴፋኒያ ጃኒኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የትምህርት ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብራዚል ቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ የምገባ ማዕከላትን ጎበኙ Feven Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን የተስፋ ብርሃን እና የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የምገባ ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡ እንዲሁም በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና የብራዚል ፕሬዚዳንት በአንድነት ፓርክ የቡና ችግኞችን ተከሉ Feven Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊስ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ በአንድነት ፓርክ የቡና ችግኞችን ተከሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጽሕፈት ቤታቸው በተካሄደ ይፋዊ የአቀባበል ስነስርዓት በኢትዮጵያ ይፋዊ…